የሀገር ውስጥ ዜና የዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት ለተፈናቃይ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ለዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አስረከበ፡፡ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳናውያን በአገሪቱ መንግስት ላይ የሚያደርጉትን ተቃውሞ ቀጥለዋል ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳናውያን በወታደራዊው መንግስት ላይ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና የሲቪል አስተዳደር የነበረው ውጥረት ባለመርገቡ ባለፈው ጥቅምት ወር የሱዳን ወታደራዊ ኃይል መፈንቅለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን የቦርድ አባላት ሹመት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 መሠረት የቦርድ አባላት ተሹመዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ፡- 1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር -…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሶስት ሀገራት የ114 ሚሊየን ዶላር እርዳታ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በአፍሪካ ቀንድ ከተከሰተው ድርቅ ጋር በተያያዘ 114 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ በተከሰተው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ “የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹ እና የመፍትሔ ርምጃዎች” በሚል ርዕስ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹ እና የመፍትሔ ርምጃዎች" በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ በፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዲኤታ በዶክተር ነመራ ገበየሁ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ምቹ የዲጂታል ስነ ምህዳርን ለመፍጠር ኢትዮጵያ የጀመረችውን ሥራ የሳዑዲ መንግስት እንደሚደግፍ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ምቹ የዲጂታል ስነ ምህዳርን ለመፍጠር የጀመረችውን ሥራ የሳዑዲ መንግስት እንደሚደግፍ አስታወቀ፡፡ ዓለም አቀፉ የሥራ ፈጠራ ምክር ቤት በሪያድ ባካሄደው አውደ ጥናት የተሳተፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አደነቁ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ስላለው ድጋፍ አድናቆታቸውን ገለፁ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የምስራቅ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ጥቅም መከበር የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአሁን ቀደም ለሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም መከበር ሲያደረጉት የነበረውን ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ በመዲናዋ የሚስተዋሉ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመቀነስ የጊዜ ገደብ አስቀመጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብን ለእንግልት የሚዳርግ የአገልግሎት አሰጣጥን ጨምሮ ነዋሪው ያነሳቸውን አንገብጋቢ ችግሮች ለመቀነስ የ90 ቀናት የጊዜ ገደብ ማስቀመጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ከሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ ነጻ በሆነ ሁኔታ መካሄድ አለበት – የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ከማንኛውም ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ ነጻ በሆነ ሁኔታ መካሄድ እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳሰበ፡፡ ቢሮው በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሀይማኖት ጋር በተያያዘ በተስተዋሉ ጉዳዮች ላይ ከሁለተኛ…