የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮ ፍሬሽ የገበያ ትስስር በተመጣጣኝ ዋጋ ምርቶችን እንድናገኝ አድጎናል – ሸማቾች ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮ ፍሬሽ የገበያ ትስስር አምራቾች ምርታቸውን ለተጠቃሚው በማቅረባቸው በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርና ምርቶችን እንድናገኝ አስችሎናል ሲሉ ሸማቾች ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው በሳር ቤትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ 1 ሺህ 103 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከሳዑዲ አረቢያ 1 ሺህ 103 ዜጎች ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች እና ሥራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ5 ሺህ በላይ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የሙያ ሥልጠና መውሰድ ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቴክኒክ ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከ5 ሺህ በላይ ስራ ፈላጊ ወጣቶች ወደ ስራ ለመሰማራት የሚያስችላቸውን ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናው የአጭር ጊዜ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀሰተኛ ማስረጃዎች መበራከት በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ፈተና ሆኗል- የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መታወቂያ፣ የጋብቻ ምስክር ወረቀት እና የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ መምጣት ለአገልግሎት አሰጣጡ ፈተና ሆኖብኛ ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ ብክነትን ለመቀነስ የሚረዱ ዘመናዊ መሳሪያዎችን ለማስገጠም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ22 ከተሞች የውሃ ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ዘመናዊ የውሃ ፍሰት የሚለኩና የሚቆጣጠሩ መሳሪያዎችን ለማስገጠም ከሁለት ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በሚኒስቴሩ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህልውና ዘመቻው የተገኘውን ውጤት በልማቱ ዘርፍ ለመድገም እየተሠራ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው የተገኘውን ውጤት በልማቱ ዘርፍም ለመድገም እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ኃይለማርያም ከፋለ ባለፉት ሁለት ወራት ከምርት ስብሰባ በኋላ ወደ ድህረ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ በትኩረት እየተሰራ ነው – አስተዳደሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በፋይናንስ አቅርቦት ግንባታቸው ለጊዜው ቆመው የነበሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ቤቶች እና አስተዳደር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ መሪዎች ለሀገሪቱ የምርጫ ሂደት መቋጫ እንዲያበጁለት ተጠየቁ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መሪዎች በመነጋገር እና በመግባባት የሀገሪቷን የምርጫ ሂደት እንዲቋጩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጠየቁ፡፡ ከ91 በመቶ በላይ የሚሆኑት የሀገሪቷ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች በተመራጮች ተይዘው በመጠናቀቃቸው የአፍሪካ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ 346 ሚሊየን ዜጎች በአስከፊ ረሃብ ውስጥ እንደሚገኙ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ 346 ሚሊየን ዜጎች በአስከፊ ረሃብ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም አቀፉ ቀይ መሰቀል ማህበር አስታወቀ፡፡ ግጭት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የምግብና የነዳጅ ዋጋ መናር ለረሃቡ መከሰት ምክንያት መሆኑን ነው ማህበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህዝቡ የተነሱ ችግሮችን በመለየት ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ መግባቱን የጋምቤላ ክልል ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝቡ የተነሱ ጥያቄዎችን በመለየት ለተገልጋዩ ህዝብ አፋጣኝ መልስ ለመስጠት ሁሉም ተቋማት የስራ ዘርፋቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። በጋምቤላ ከተማ በተደረጉ ህዝባዊ…