Fana: At a Speed of Life!

ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ 20 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልልች በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል በዓይነት ብቻ 20 ሚሊየን 704 ሺህ 292 ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አስታወቀ፡፡ “200 ለእናቴ አንድ ዕቃ…

ከ90 በላይ ስደተኞች በሜዲትራንያን ባህር መስጠማቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ90 በላይ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በሜዲትራንያን ባህር መስጠሟ ተሰማ። ጀልባዋ በሳምንቱ መጨረሻ ከሊቢያ ስደተኞችን ጭና ወደ አውሮፓ ለማሻገር ስትሞክር መስጠሟን አሶሺየትድ ፕረስን ጠቅሶ ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል።…

በኦሮሚያ ክልል ከ6 ሚሊየን ሄክታር በላይ በበልግና በመኸር እርሻ ለማልማት እየተሠራ መሆኑን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የበልግ እና መኸር እርሻ 6 ሚሊየን 300 ሺህ ሄክታር በሰብል ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥም 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታሩ በኩታ ገጠም…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በወርቅ ቁፋሮ የተሰማሩ ማህበራትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በዲማ ወረዳ በወርቅ ቁፋሮ የተሰማሩ ማህበራትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን ከጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው…

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ሰቃ ፏፏቴን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በጂማ ዞን ሰቃ ፏፏቴን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የፌዴራል መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ እና የዞኑ…

በክልሉ ያጋጠመውን የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት ችግርና መፍትሔዎቹ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2014/15 የምርት ዘመን ያጋጠመውን የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት እጥረት እና መፍትሄ ለማስቀመጥ ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው በሀገር አቀፍ ደረጃ…

በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በስልጤ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በስልጤ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በስልጤ ዞን እየተገነቡ ያሉ…

በአማራ ክልል ለግማሽ ሚሊየን ያህል ሴቶች የማህፀን በር ጫፍ የካንሰር መከላከያ ክትባት ከመጋቢት 26 ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የመጀመሪያውን ዙር ክትባት የወሰዱትን ጨምሮ ለግማሽ ሚሊየን ያህል ሴቶች የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ከመጋቢት 26 ቀን 2014 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ ፡፡ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር…

ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ተወካዮች ጋር ዓለም አቀፍ ወንጀሎችን መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ በፈረንሳይ ሊዮን በኢንተርፖል ዋና ጽህፈት ቤት ተገኝተው በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና ሽብርተኝነትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውይይት አድርገዋል፡፡…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባ÷ በማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…