Fana: At a Speed of Life!

የጣሊያን ሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት ባለሐብቶቻቸው በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እንደሚያበረታቱ ጠቆሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በሀገሪቷ ከሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት አቲሊዮ ፎንታና ጋር በኢንቨስትመንት፣ በቱሪዝምና ንግድ ዙሪያ በጋራ መሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ መወያየታቸውን ገለጹ። በውይይቱ…

ብሪታኒያ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ እንዲሳለጥ ግጭት ማቆሙን አደነቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን አስታውቋል፡፡ ይህንኑ የመንግሥት ውሳኔ ተከትሎ ብሪታኒያ የኢትዮጵያ መንግሥት…

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኮሞሮስ አቻው ጋር ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኮሞሮስ አቻው ጋር ነገ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርግ ተገለጸ። የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ 10 ሺህ 725 ተመልካቾች በሚያስተናግደው “ስታድ ኦምኒስፖርትስ ደ ማሉንዚ”…

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የገንዘብ ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በሰመራ እና ጅግጅጋ ከተማ በመገኝት…

በመዲናዋ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ18 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በንግድ ሱቆችና በመኖሪያ ቤቶች በተደረገ ብርበራ በሕገ-ወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ በርካታ ላፕቶፖች፣ ሞባይል ስልኮች እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከ18 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ውለው…

ጀርመን ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀችለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከግጭት እና አለመራጋጋት ወጥታ ልማትና ዕድገቷ እንዲሳካ ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ኃላፊ ቮን ኢሰን ማርከስ ገለጹ፡፡ የጀርመን…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ እና የሹመት ደብዳቤ ሰጥተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ አገራት ለተሾሙ አምባሳደሮች በብሔራዊ ቤተ መንግስት የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ…

በአንዳንድ አካባቢዎች እየጣለ ያለውን የበልግ ዝናብ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች እየጣለ ያለውን የበልግ ዝናብ በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት አስገነዘበ፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች እየጣለ ካለው ከባድ ዝናብ አንጻር ቅፅበታዊ ጎርፍ…

በጅማ ዞን ከ490 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ከ490 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ…

የኔቶ አባል ሀገራት መሪዎች በብራሰልስ ተሰብስበዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ዩክሬኑ ግጭትን አስመልክቶ የአጋር አካላት ሚናን መገምገምን ዓላማ ያደረገው የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገራት መሪዎች ልዩ ስብሰባ ዛሬ በቤልጂየም፣ ብራሰልስ እየተካሄደ ነው፡፡ የመሪዎች…