Fana: At a Speed of Life!

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሚገኙ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ጽጽቃ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ፡፡ በብሔረሰብ አስተዳደሩ ከ60 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በአራት የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ሲሆን÷ ከእነዚህ…

ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን በካምባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን በካምባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድንገተኛ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጋሞ ዞን በካምባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በነበራቸው ጉብኝት÷ በሆስፒታሉ…

ከ21 በላይ የታሸገ ውኃ አምራች ፋብሪካዎች ስራ አቆሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 በላይ የሚሆኑ የታሸገ ውኃ አምራች ፋብሪካዎች ስራ ማቆማቸው ተገለጸ። ውሃ አምራች ፋብሪካዎች ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፣ ጉሙሩክ ኮሚሽን እና አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ጋር ውይይት እያካሄዱ…

የኤች አር 6600 መፅደቅ ኢትዮጵያን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥገኛ የሚያደርግ በመሆኑ እንዳይፀድቅ ሁሉም ሊሰራ ይገባል – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ መፅደቅ ኢትዮጵያን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥገኛ የሚያደርግ በመሆኑ እንዳይፀድቅ ሁሉም ሊሰራ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጠየቁ። አምባሳደር ዲና ዛሬ…

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ የቤት ውስጥ የ4ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ የቤት ውስጥ የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመረ። ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ 4ጂ /home 4g wttx/ ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመኖርያ ቤት አገልግሎት ማቅረቡን የኢትዮ ቴሌኮም…

በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ ሕፃናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች በአራት ወረዳዎች በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ ሕፃናትን የትምሕርት ተጠቃሚ የሚያደርግ የ81ሚሊየን ብር ፕሮጀክት ሊተገበር ነው። በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ዳይሬክተር አቶ አሰፋ…

ናይጄሪያ በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ ስራ አስጀመረች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ በ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ያስገናበችውን በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመረች። የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ በመክፈቻ ስነ ስርቱ ላይ እንደተናገሩት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት…

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ኮምቦልቻና ደብረ ታቦር ከተሞች በብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ ፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ በተካሄደው መድረክ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ እንድሪስ አብዱ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ይጀምራል። ጉባዔው ዛሬና ነገ የሚካሄድ ሲሆን÷ የክልሉ መንግስትን የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም እንደሚገመግም ይጠበቃል፡፡ የበጀት ዓመቱን…

ኤች አር 6600 የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት ከግምት ያላስገባ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም በሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል። በወቅቱም መንግስት…