Fana: At a Speed of Life!

ማህበረሰቡ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናውን እየጠበቀ የእግርና ሳይክል ጉዞን እንዲያጎለብት ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ማህበረሰቡ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናውን እየጠበቀ የእግርና የሳይክል ጉዞን እንዲያጎለብት ጠይቀዋል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር ሳምንታዊ ከተሽከርካሪ ነፃ የብስክሌተኞች እና…

አቶ ጃንጥራር አባይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የከተማ ግብርናን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ56 ሄክታር መሬት ላይ የከተማ ግብርናን አስጀመሩ። በከተማዋ መሬት ጦም እንዳያድርና የፍጆታ ምርትን ለከተማው ህዝብ ለማቅረብ…

የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በወረራ የደረሰበትን ውድመት ለመታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ኦሮሞ ልማት ማህበር የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአሸባሪው ቡድን ወረራ ውስጥ በነበረበት ወቅት የደረሰበትን ውድመት ለመታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ። በገቢ ማሰባሰቢያ መድረኩ ላይ…

ለ”ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሃገር ቤት” ጥሪ የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሃገር ቤት'' በሚል መሪ መልዕክት ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ ጥሪ መደረጉን ተከትሎ በተቋቋመው ብሄራዊ ኮሚቴ የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለፀ፡፡…

አቶ አወል አርባና አቶ አሕመድ ሽዴ በአፋር የቆላ ስንዴ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ከ7 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት ላይ የተካሄደ የቆላ ስንዴ ልማትን ጎብኙ፡፡ የተጎበኘው የስንዴ ልማት…

የመዲናዋ ምክር ቤትና አስፈፃሚው አካል የዕቅድ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትና በአስፈፃሚው አካል መካከል የእቅድ ስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ የስምምነት ፊርማው ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈጉባኤ ቡዜና አልቃድር በተገኙበት መካሄዱን…

የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም ያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ነው – ቱርክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑ ለግጭቱ መፍትሔ ለማፈላለግ ትክክለኛ እርምጃ ነው ስትል ቱርክ ገለጸች፡፡ የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንደገለጸው፥…

ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የተጠለሉ ዜጎችን በዘላቂነት የማቋቋሙ ስራ ትኩረት እንዲሰጠው የክልሉ ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የሁለተኛ ቀን ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ባቀረቡት ሪፖርት ላይ…

ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጅግጅጋ ከተማ ገቡ፡፡ ሚኒስትሯ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረህማን ኢድ አቀባበል…

የብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የህዝብ መድረክ ለኅብረተሰቡ ችግሮች ተጨባጭ መፍትሄ ለመስጠት ዕድል እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የህዝብ መድረክ ለኅብረተሰቡ ችግሮች ተጨባጭ መፍትሄ ለመስጠት ዕድል እንደሚፈጥር የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ፓርቲው ለኅብረተሰብ ጥያቄዎች የማይጨበጥ ተሥፋ ከመስጠት በመቆጠብ ተጨባጭ…