በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን ይገባናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራ የሚኒስትሮችና የክልል…