Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ከጀርመን የልማት ተቋም ጋር ያዘጋጀው የ5 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከጀርመኑ የልማት ተቋም (ጂ አይ ዜድ) ጋር ያዘጋጀው አሳታፊ እና የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ዝግጅት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ የኢትዮ ጀርመን አሳታፊ እና የተቀናጀ…

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በግጭት ለተጎዱ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በግጭት ለተጎዱ ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በጉባላፍቶ፣ መርሳ፣ አምባሰል እና ተሁለደሬ ወረዳዎች በግጭት ለተጎዱ ሰወች…

ከሳፋሪኮም-ኢትዮጵያ ጋር የኮንክሪት ምሰሶ ኪራይ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና ሳፋሪኮም-ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የኮንክሪት ምሰሶ ኪራይ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላና…

የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹና ተደራሽ የማድረግ ሥራ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹና ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ትኩረት ሊሰጠው እንዲሚገባ ተመለከተ። ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል።…

አብን ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አቶ መልካሙ ሹምዬ ደግሞ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። አብን ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው…

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመራጭ ተመራጭ ትስስር ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመራጭ ተመራጭ ትስስር ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተካሄደ። በመርሀ ግብሩ ላይ ከንቲባዋ ለንግድ ሥራ 63 ሼዶችንና ለከተማ ግብርና…

ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ያካሂዳል፡፡ የመልስ ጨዋታው ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል መባሉን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን…

ጨፌ ኦሮሚያ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ጉባኤውን እንደሚያካሂድ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱራህማን ገለጹ፡፡ አፈ ጉባኤዋ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ጉባኤው በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር፣ ህዝብን ለከፍተኛ ምሬት እየዳረገ…

የዓለም የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ቀን በዲቦራ ፋውንዴሽን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት (ዳውን ሲንድረም) ቀን በዲቦራ ፋውንዴሽን አዘጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ በእግር ጉዞና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ዕለቱ “አካታችነት መብት እንጂ ችሮታ አይደለም” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረ…

በአትክልት ተራ አካባቢ ለሚገነባው የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አትክልት ተራ አካባቢ ለሚገነባው የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ በክፍለ ከተማው አትክልት…