ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አምባሳደር ጋር በሀገሪቱ ስላሉ ኢትዮጵያውያን ተነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህን አሰናበቱ።
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ እና አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህ በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በአስቸጋሪ…