በመዲናዋ ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በሁለት ሣምንታት ውስጥ ይስተካከላል – የአዲስ አበባ ኤሌክትርክ አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የኃይል መቆራረጥ ችግር በሁለት ሣምንታት ውስጥ ለማስተካከል እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ሰሞኑን በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች…