Fana: At a Speed of Life!

የፋይናንስ ዘርፉን ማቀላጠፍ የሚያስችል “ኩፕ ቦት” የተሰኘ መተግበርያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፋይናንስ ዘርፉን ለማቀላጠፍ የሚያስችል “ኩፕ ቦት” የተሰኘ መተግበርያ አበልጽጎ ዛሬ በይፋ ስራ አስጀምሯል። መተግበሪያው ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት በተደረገ ስምምነት…

ቡና ባንክ አዲስ የአርማና ቀለም ለውጥ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት አዲሱን  አርማ እና ቀለም  የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት አካሂዷል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባንኩ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ አቶ አባይነህ  ሃብቴ÷ አዲሱ አርማ ባንኩን ከስሙና ማንነቱ ጋር ለማስተሳሰር የተሞከረበት መሆኑን…

ኢትዮጵያ እና ቻይና ሁለተኛውን የጋራ የፖለቲካ ምክክር አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከቻይናው ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ሊ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና የጋራ በሆኑ ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።…

በመዲናዋ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ3 ወራት የጽዳት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በትምህርት ቤቶች የሶስት ወራት የጽዳት ንቅናቄ አስጀመረ፡፡ ንቅናቄው “ትምህርት ቤቴን አጸዳለሁ፤ ጽዱ እና ውብ በሆነ ከተማ እኖራለሁ! " በሚል መሪ ሃቃል ነው የሚካሄደው…

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ከቻይና እና አሜሪካ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከቻይና አሜሪካ አምባሳደሮች ጋር በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አደረጉ። ርዕሰ መስተዳደሩ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በውውይቱ ላይ ባድረጉት…

ሩሲያ ለውጭ ሀገራት የምታቀርበውን የጥራጥሬ ምርት ለጊዜው አቆመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለምስራቅ አውሮፓ፣ ምዕራብና መካከለኛው እስያ ሀገራት የምታቀርበውን የጥራጥሬ ምርት ለጊዜው ማቆሟን አስታውቃለች፡፡ ሞስኮ ከዩክሬን ጋር በተያያዘ የሚጣሉ ማዕቀቦች እየጨመሩ መምጣታቸውን ተከትሎ የሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታን…

የደቡብ ክልል የበልግ ልማት የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የ2014 ዓ.ም የበልግ ወቅት የግብርና ልማት የንቅናቄ መድረክ በቡታጅራ ከተማ ተካሄደ፡፡ መድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ÷ የህዝብ ተቆርቋሪነትና…

ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት አያያዝና ማለፊያ ነጥብን በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት አያያዝ እና የማለፊያ ነጥብን በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሁለት ዙር መሰጠቱ የሚታወስ ሲሆን÷ የውጤት…

በኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት የሚያስችል ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል ሶላር አልያንስ በኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል ቴክኖሎጂን ለማስፋፋትና ጥቅም ላይ ለማዋል በሰነቃቸው ተልዕኮዎች ላይ ባለድርሻ አካላትን ያካተተ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ…

የሴራሚክ ፋብሪካው በሶስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ እንዲገባ የሚያስችል ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው የሴራሚክ ፋብሪካ በሶስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ ለማስገባት የሚያግዝ ምክክር ተካሂዷል፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበር…