የሀገር ውስጥ ዜና የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፋብሪካ መደበኛ ነጭ ስኳር የማምረት ሥራውን ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፋብሪካ የቴስቲንግና ኮሚሽኒንግ ሥራዎች ተከናውነውና ቀሪ የማስተካከያ ሥራዎቹ ተጠናቀው ዛሬ መደበኛ ነጭ ስኳር የማምረት ሥራውን ጀመረ፡፡ ምርት የማምረት ስራውን ያስጀመሩት የፋብሪካው ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው በጉባዔው የሰላምና የኑሮ ውድነት ላይ የመፍትሄ አቅጣጫ ያስቀምጣል ብለን እንጠብቃለን – የመዲናዋ ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በጉባዔው በተለይም የሰላም ጉዳይና የኑሮ ውድነት ላይ በጥልቀት መክሮ የመፍትሄ አቅጣጫ ያስቀምጣል ብለን እንጠብቃለን ሲሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በአሁኑ ወቅት…
ቴክ ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት አይነቶች ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በርብረው ሊመነትፉ ይችላሉ። የሳይበር ጥቃት በግለሰብ ደረጃ ሲፈጸም ጉዳቱ እጅግ አስደንጋጭ ባይሆንም ችግሩ በአገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲፕሎማቶችና የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ማኅበር ተወካዮች በሊባኖስ እሥር ቤቶች የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት የሚገኘው የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ዲፕሎማቶችና የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ማኅበር ተወካዮች በሊባኖስ በተለያዩ እሥር ቤቶች የሚገኙ ዜጎችን ጎብኝተዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ በትሪፖሊ፣ በባብዳ፣ በቨርዳን እና በዛህሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለምታካሂደው አገራዊ ምክክር ስኬታማነት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ- ፈረንሳይ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ኢትዮጵያ ለምታካሂደው አገራዊ ምክክር ስኬታማነት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሹ ገለጹ። አምባሳደሩ የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኬንያ በዚምባብዌ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ጠየቀች ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚምባብዌ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ኬንያታ በቤተመንግስታቸው ከዚምባብዌው ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደባርቅ ከተማ ለህብረተሰቡ በእርዳታ መልክ የተሰራጨ 111 ኩንታል የአተር ክክ በሕገወጥ ነጋዴዎች ተሰብስቦ ከከተማዋ ሊወጣ ሲል ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደባርቅ ከተማ ለህብረተሰቡ በእርዳታ መልክ የተሰራጨ 111 ኩንታል የአተር ክክ በሕገወጥ ነጋዴዎች ተሰብስቦ ከከተማዋ ሊወጣ ሲል መያዙን የከተማዋ ንግድ ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የኩላሊት ቀን በነፃ የኩላሊት ምርመራ ህክምና አገልግሎት በመስጠት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የኩላሊት ቀን በተለያዩ ከተሞች በነፃ የኩላሊት ምርመራ ህክምና አገልግሎት በመስጠት እየተከበረ ነው። በኢትዮጵያ አሁን ላይ ወደ 10 ሚሊየን የሚጠጉ የኩላሊት ህሙማን እንዳሉ ግምታዊ መረጃዎች ያሳያሉ መባሉን ኢቢሲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ኢንዱስትሪዎቿ የካርበን ልቀትን እንዲቀንሱ የምታደርገውን የፋይናንስ ድጋፍ እንደምትቀጥል አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ኢንዱስትሪዎቿ የሚለቁትን የበካይ ጋዝ መጠን እንዲቀንሱና ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖዎች መቋቋሚያ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ በቻይና ህዝባዊ ብሄራዊ ኮሚቴ አምስተኛ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋልያዎቹ ባለባቸው ጨዋታ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋልያዎቹ ከኮሞሮስ በሚያደርጉት ጨዋታ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መራዘሙ ተገልጿል፡፡ የመጀመሪያ ዙር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየርሊግ መጠናቀቁን ተከትሎ የቀጣይ የጨዋታ መርሃ ግብሩ ከ15 ቀን…