Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ ከምሁራን ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ ከ15 ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የሰላም፣ የፌደራሊዝም እና የግጭት አስተዳደር ምሁራን በኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ ላይ በአዲስ…

አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰማ። የእንግሊዝ መንግስት ሮማን አብራሞቪች “ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት አላቸው” በሚል…

የሰውን ልጅ መልካም ስራና ምግባር እንደሚያስከብረው ከብፁዕነታቸው መማር ይገባል ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰውን ልጅ መልካም ስራና ምግባር እንደሚያስከብረው ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ መማር ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ገለጹ። የሰውን ልጅ…

ከብጹዕነታቸው የሰላምና ይቅርታን መንገድ በመማር ለአብሮነትና አንድነት ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል- ፓስተር ጻድቁ አብዶ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብጹዕነታቸው የሰላምና ይቅርታን መንገድ በመማር ለአብሮነትና አንድነት ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻድቁ አብዶ ገለጹ። ፓስተር ጻድቁ አብዶ በመስቀል…

አባትን ማጣት ያሳዝናል፤ አባት ጥላና ከለላ ነው – ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባትን ማጣት ያሳዝናል፤ አባት ጥላና ከለላ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ካርዲናሉ ባስተላለፉት የሀዘን…

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከምንም ጊዜ በላይ አበክሮ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ ከምንም ጊዜ በላይ አበክሮ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ። ፓርቲው አንደኛውን ድርጅቲዊ ጉባኤው እያካሄደ ይገኛል። የጉባኤውን ሁለተኛ ቀን ውሎ አስመልክቶ የብልጽግና ፓርቲ…

የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ “ከፈተና ወደ ልዕልና!” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የጉባኤው የመክፈቻ ስነ ስርዓት የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣…

ባንኩ ደንበኞች በማንኛውም ጊዜ መረጃቸውን በማስተካከል አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵ ንግድ ባንክ  ደንበኞች በማንኛውም ጊዜ መረጃቸውን  በማስተካከል አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡ ባንኩ ዛሬ በሰጠው ማብራሪያ÷ ደንበኞች በማንኛውም ጊዜ መረጃቸውን በማስተካከል አገልግሎት ማግኘት እንድሚችሉ…

በብሔራዊ መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''አንድ ሰው አንድ ነው'' በሚል መሪ ሃሳብ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም በዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ÷ የብሔራዊ መታወቂያ በቀጣይ በሀገሪቱ ከመታወቂያ እና ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር…

በብልፅግና ፓርቲ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ለመታደም የደቡብ ሱዳን እህት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከነገ ጀምሮ በሚያደርገው አንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ለመታደም የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ግንባር ምክትል ሊቀመንበር እና የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት በዶክተር ጀምስ ዋኒ ኢጋ የተመራው ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል።…