Fana: At a Speed of Life!

በሩሲያ-ዩክሬን ቀውስ በመከረው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ወንበሯን ባዶ በማድረግ ስብሰባውን ማለፏ በበሳል የዲፕሎማሲ ውሳኔ የተደረገ ነው…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ-ዩክሬን ቀውስ ላይ በመከረው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ወንበሯን ባዶ በማድረግ ስብሰባውን ማለፏ በበሳል የዲፕሎማሲ ውሳኔ የተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

በአፋር ክልል በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አሚባራ ወረዳ በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የተከናወኑ የልማት ስራዎች በፕሮጀክቱ አመራሮች ተጎብኝተዋል፡፡ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በአፋር ክልል ተግባራዊ ከሚደረግባቸው ወረዳዎች…

የሰው እገታ የፈፀመው ተከሳሽ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው እገታ የፈፀመው ተከሳሽ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ፍርድ ቤት ገለጸ፡፡ ተከሳሽ ፈለቀ ተሰራ የተባለ ግለሰብ በፈፀሙት የህፃን ጠለፋ ወንጀል ተጠርጥሮ ታህሳስ 18 ቀን 2014ዓ.ም በቁጥጥር…

4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ዘላቂ የልማት ግቦች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ዘላቂ የልማት ግቦች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ጥሩማር አባተ ጉባኤው ወጣቶች በአጀንዳ 2030 እና አጀንዳ 2063 ላይ ሊኖራቸው የሚችለው ሚና ላይ ትኩረት…

በአፋር ክልል የኮማሚ-ጋላእሉ የጠጠር መንገድ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ እየተካሄደ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የገቢ-ረሱ እና የሀሪ ረሱ ዞኖችን የሚያገናኘው የኮማሚ-ጋላእሉ የጠጠር መንገድ ግንባታ አፈጻጸም በተያዘለት ጊዜ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአፋር ክልል የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ደረሳ አሊ÷…

አሜሪካ የተለያዩ ህክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የተለያዩ ህክምና ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንደገለጸው ፥ በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ኢትዮጵያ በኩል…

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት የምታደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የሕግ አማካሪና የአፈጉባኤው ጽ/ቤት ኃላፊ ዶክተር ዘለቀ ተመስገን የፈረንሳይ ምክር ቤት…

የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ፓርቲው በአደረጃጀት ጠንክሮ የሚወጣበት ይሆናል- ዶክተር ዓለሙ ስሜ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ፓርቲውን በብቃት የሚመሩ የሥራ ሀላፊዎች የሚመረጡበት እና ፓርቲውም ጭምር በአደረጃጀት ጠንክሮ የሚወጣብት እንደሚሆን የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር አለሙ ስሜ ተናግረዋል። ከፋና ወቅታዊ ጋር…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እናደርጋለን- የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶችና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተደራጁ ድንበር ዘለል ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶች እና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር…

ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ። ድርጅቱ ከኢትዮጵያ መንገድ አስተዳደር ጋር በመተባበር በስራ ፈጠራ ላይ ያተኮረ…