Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክስ መዝገብ ጥፋተኛ በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2014(ኤፍ ቢሲ) ከሰኔ 15 ክስተት ጋር ተያይዞ ከሕዳር 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ሲታይ በቆዩና ጥፋተኛ በተባሉ 31 ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ጥፋተኛ…

ኢራን ማንኛውም ማዕቀብ ሩሲያን ጨምሮ ከማንኛውም ሃገር ጋር በሚኖራት ትብብር ላይ ተፅዕኖ እንደማይፈጥርባት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ማዕቀብ ቴህራን ሩሲያን ጨምሮ ከሌሎች ሃገራት ጋር በሚኖራት ትብብር ላይ ተፅዕኖ እንደማይፈጥር የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዱላሂን ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር…

በጦር ግንባር ጀብድ የፈፀማችሁ ሴቶች ላመጣችሁት ድል እጅግ እናመሰግናለን- ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴት የመከላከያ ሰራዊት አባላት በናንተ ድርብ መስዋዕትነት ሀገር ትቀጥላለች፤ ለናንተ ክብር መስጠት ያስፈልጋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች ኤይት) በተለያዩ…

ከቱሉ ዲምቱ እስከ ቃሊቲ አደባባይ ሲሰራ የነበረው የውሃ መስመር የማዛወር ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንገድ ሥራ ምክንያት ከአቃቂ ክፍል 1 ወደ ከተማ ውሃ ይዞ የሚመጣውና 18 ነጥብ 94 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ከፍተኛ የውኃ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቆ ለመንገድ ስራው ክፍት ተደርጓል፡፡ የመስመር ማዛወር ሥራው በ48…

ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በፀጥታና ደህንነት፣ በትምህርትና ስልጠና ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በመከላከያ ዘርፍ በፀጥታ እና ደህንነት እንዲሁም በትምህርትና ስልጠና ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ…

በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ለመንገድ አገልግሎት የተቀመጠ ድማሚት ፈንድቶ የ7 ህጻናት ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ግራር ውኃ በተባለ ቀበሌ ለመንገድ አገልግሎት የሚውል ድማሚት ፈንድቶ የ7 ህጻናት ህይወት ማጥፋቱን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት…

1 ሚሊየን ዶላር የሚያሸልም የማህበራዊ የስራ ፈጠራ ውድድር በ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ትልቁ የማህበራዊ የስራ ፈጠራ ውድድር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሊካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የፈጠራ ውድድሩን ሀልት ፕራይዝ ፋውንዴሽን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሚያካሄድ ሲሆን በወድድሩ ለመሳተፍ የፈጠራ…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር በአማራ ክልል እየተደረጉ ያሉ የመልሶ ግንባታ ሥራዎችን ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር ጂም ዶብሰን አሜሪካ በምሥራቅ አማራ አካባቢዎች በመልሶ ግንባታው ላይ የምታደርገውን ድጋፍ ተመለከቱ፡፡ ምክትል ዳይሬክተሩ በጉብኝታቸው÷ የተራድኦ…

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአራት መጋዘን ያለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ በአራት መጋዘን ያለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት በተቋቋመው ግብረሃይል ተያዘ፡፡ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ሰው ሰራሽ የዋጋ ውድነት በመፍጠርና ምርቶችን በመደበቅ እየተንቀሳቀሱ…

ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶች ለሀገራዊ የሰላም ግንባታ ውጥኖች የጎላ ሚና አላቸው – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶች ለሀገራዊ የሰላም ግንባታ ውጥኖች የጎላ ሚና እንዳላቸው የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ግጭቶችን ለመፍታት ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶችን ከሳይንሳዊው…