Fana: At a Speed of Life!

5ኛው ዙር የኦዳ አዋርድ ሽልማት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ዙር የኦዳ ሽልማት ስነ ስርዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሄደ፡፡ በስነ ስርዓቱ በሙዚቃ፣ ፊልም እና ሥነ ጽሑፍ ዘውጎች ከ60 በላይ የሚሆኑ አርቲስቶች በዕጩነት ቀርበዋል፡፡ በ20 የተለያዩ ዘርፎች ሽልማቱ…

በመዲናዋ በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ እና ሲተባበሩ የነበሩ 21 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የተሰረቁ ተሽከርካሪዎችን ማስመለሱንም ፖሊስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጦርነትና ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ አጭር የፅሑፍ መላኪያን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጦርነትና ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆን 9400 አጭር የፅሑፍ መልዕክት መላኪያን ይፋ አደረጉ። የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብሩ ለአንድ ዓመት የሚቆይ መሆኑ…

ሳፋሪኮም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በተገነቡት መሰረተ ልማቶች ደስተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሳፋሪኮም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የተገነቡት መሰረተ ልማቶች ዓለም ዓቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸው በፓርኮቹ ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዲያድርበት ማድረጉ ተገለፀ፡፡ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር እና…

የኢድ- አል ፈጥር በዓልን ለማክበር ወደ ክልሉ የሚመጡ እንግዶችን በድምቀት ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል- የሀረር ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢድ- አል ፈጥር በዓልን እንዲሁም በክልሉ በልዩ ሁኔታ የሚከበረውን የሸዋል-ኢድ በዓልን ለማክበር ወደ ሀረር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት÷…

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከ2 ሺህ 600 በላይ ካርቶን ዘይት ተከማችቶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በማህበረሰቡ ጥቆማ በ8 ነጋዴዎች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻና ቁጥጥር ሥራ ከ2 ሺህ 600 በላይ ካርቶን የምግብ ዘይት በህንፃ ምድር ቤት ውስጥ ተከማችቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። …

ባለፉት ዓመታት በአገራችን የሴቶች ለኃላፊነት መብቃትን በተመለከተ የማይናቅ ዕድገት ተመዝግቧል-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት በአገራችን የሴቶች እኩልነት፣ የመብታቸው መከበር፣ የንቃተ ሕሊና ማሳደግ፣ ለኃላፊነት መብቃትን በተመለከተ የማይናቅ ዕድገት ተመዝግቧል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት…

በሲዳማ ክልል በየዓመቱ የሚዘጋጀው የአምራች ኢንዱስትሪዎች ዐውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በየአመቱ የሚያዘጋጀው የአምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይ እና ባዛር በዛሬው ዕለት "እኔ የሀገሬን ምርት እጠቀማለሁ" በሚል መሪ ቃል በሐዋሳ በይፋ ተከፍቷል። የክልሉ…

በህወሓት አዲስ ጥቃት የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ሥደተኞች ከበርሃሌ ሠፈራ ጣቢያ ወደ ሰርዶ ተዛወሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው አዲስ ጥቃት በአፋር ክልል ከሚገኘው በርሃሌ ጣቢያ የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ሥደተኞች ወደ “ሰርዶ መዛወራቸው ገለጸ፡፡ ኤርትራውያኑ ስደተኞች በአፋር በርሃሌ የስደተኞች ጣቢያ እንደቆዩና አሸባሪው…

በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 20 ሺህ ሊትር ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 20 ሺህ ሊትር ዘይት ተያዘ፡፡ ዘይቱ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ በሕገ ወጥ መንገድ በአራት ሱቆች ተከማችቶ መገኘቱን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…