የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን ከ14 ዓመታት በፊት የተጀመረው የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እስካሁንም አልተጠናቀቀም ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ግንባታው በአምስት አመታት ይጠናቀቃል ተብሎ ከ14 ዓመት በፊት የተጀመረው የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እስካሁንም አልተጠናቀቀም፡፡ የውሃ ፕሮጀክቱ ግንባታ በፌደራል መንግስት 5 ቢሊየን ብር በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው እሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የአደጋውን የጉዳት መጠን ለመቀነስና እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የጋሞ ዞን፣ የአርባ ምንጭ ከተማ እና አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ፣ የጋሞ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጂቡቲ የገቢ ጭነቶች ከወደቦቿ በፍጥነት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በትብብር ለመሥራት ተስማማች ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ የኢትዮጵያ ገቢ ጭነቶች ከወደቧ እና ነጻ ቀጣናዎች ወደተለያዩ የኢትዮጵያ መዳረሻዎች በፍጥነት ለማጓጓዝ በትኩረት ለመሥራት መስማማቷ ተገለጸ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች እና ነጻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማድረጉ ተሰማ። ጊዜያዊ የተኩስ አቁሙ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚተገበር ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። የተኩስ አቁሙ ለዜጎች ሰብዓዊ መተላለፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸዶች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ መብራት ኃይል አካባቢ በሚገኝ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ በሰባት የመስሪያ ሼዶች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በሰላም ግንባታ ላይ ለሚያከናውነው ተግባር ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገለት ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስተርሊንግ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ዙሪያ ለሚያከናውነው ተግባር የሚውል ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር ለጤና ባለሙያዎች የሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዘጠኝ ሙያዎች በዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች የሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ውጤቱን ይፋ ያደረገው የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ 384 አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 384 የፓርቲው አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ መሰጠቱን በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፖለቲካዊ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል 146 ከአመራርነት እንዲነሱ ሲደረግ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን የድንጋይ ከሰል ፍጆታ ለመሸፈን የሚያግዝ የፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን የድንጋይ ከሰል ፍጆታ በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን የሚያግዝ የፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ታርጫ ዙሪያ ወረዳ ሊገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ44ኛው የካራማራ የድል በዓል የእንኳን አደረሰን መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን ጥቃቅን ልዩነታቸውን እና የግል ህመማቸውን ወደ ጎን ትተው ሀገራችን ነጻነቷ እና ሉዓላዊነቷ ተከብሮ እንድትቆም በአንድነት ታሪክ ሰርተዋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ “አንዳንዶቻችን ዳግም እነሱ የሰሩትን…