የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የብዝሃነት ፎረም በድሬዳዋ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የብዝሃነት ፎረም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ ፡፡ ፎረሙ አካታችነትን በማረጋገጥ ብዝሃነትን በማጎልበት የፖለቲካ ባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777-8 የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777-8 አዲስ የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱ አየር መንገዱን በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደገ ከመጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓባይ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 35 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ ባንክ አጠቃላይ ሃብቱ 35 ቢሊየን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ÷ በጎንደር ከተማ የዓባይ ባንክ ዲስትሪክት ስራ መጀመሩን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር በከተማዋ የተሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 104 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶቹ ባደረገው ክትትል÷ 100 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና ዕድገት ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደርን አሁናዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ እንዲሁም ልማትንና ዕድገትን መሠረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጎንደር የሰላም እና ዕድገት ማኅበር እንዲሁም በጎንደር መልሶ ማቋቋምና ልማት ማኅበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ባንክ ቀጠናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክት ውስጥ ኢትዮጵያ ተካተተች ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ባንክ ቀጠናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክት ውስጥ ኢትዮጵያ እንድትካተት ከስምምነት ተደረሰ። በዓለም ባንክ የአይሲቲ ፖሊሲ መሪ ዶክተር ቲም ኬሊ የተመራ ቡድን በኢትዮጵያ በዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ስር የሚተገበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርዕሠ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርዕሠ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ ጃዊ ቡሪ ቀበሌ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኘ፡፡ አርሶ አደሮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በመስኖ ስንዴ በማምረት ላይ መሆናቸዉን…
የሀገር ውስጥ ዜና 44ኛው የካራማራ የድል በዓል በኢትዮ- ኩባ አደባባይ እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ምንም ልዩነት ሳይገድባቸው የሕይወትና የአካል መስዋዕትነት የከፈሉበት 44ኛው የካራ ማራ የድል በዓል በኢትዮ- ኩባ አደባባይ እየተከበረ ነው:: በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ በጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰባት ወራት ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ከዳያስፖራው ተልኳል ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በበጀት ዓመቱ ሰባት ወራት ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ አገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። በበጀት ዓመቱም አራት ቢሊየን ዶላር ከሬሚታንስ ለመሰብሰብ መታቀዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስትሮች በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች በአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘናቸውን ገለጹ፡፡ በዚህ መሠረት÷የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣…