Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ እስካሁን 20 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን 20 ነጥብ 8 ሚሊየን ሰዎች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት መውሰዳቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   በሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሳ የ2ኛውን ዙር የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት…

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዜና ዕረፍት የተሰማውን ሀዘን ይገልጻል። ጉባዔው÷ ለቤተ ክርስቲያኒቱ፣ ለቤተሰባቸው እንዲሁም…

የክልል መንግስታት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ኃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል መንግስታት አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ኃዘን ገለጹ። የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

ሩሲያ እና ዩክሬን ሰብአዊ መተላለፊያ መስመር ለማዘጋጀት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለቱ ሀገራት ትናንት በቤላሩስ ባደረጉት ሁለተኛ ዙር ድርድር ንጹሃን ከጦርነቱ ቀጠና እንዲወጡ የሚያስችል ሰብአዊ መተላለፊያ መስመር ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል። በዚህም ንጹሃንን ከጦርነት ቀጠና ለማስወጣት…

የተለያዩ ሀገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሰረት ÷ የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስሊዮስ ማርቶማ አቡነ…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘‘ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ አምላካቸው…

የጦር መሳርያ መነጽሮችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ሲሞክር የተያዘው ተከሳሽ በገንዘብና በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማለምና ለማነጣጠር  የሚያገለግሉ  የጦር መሳርያ መነጽሮችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ሲሞክር የተያዘው ተከሳሽ በ9 ዓመት ፅኑ እስራትና  በ1 መቶ ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት። የዐቃቤ ህግ የክስ…

በአሜሪካ ድጋፍ የሚተገበረው ”ከፍታ” የተቀናጀ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ መንግሥት ድጋፍ የሚተገበረው ” ከፍታ” የተቀናጀ የልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆነ፡፡ ከፍታ ፕሮጀክት የወጣቶች ሰብዕና ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ሲሆን÷ 60 ሚሊየን ዶላር በጀት የተመደበለትና በ5 ዓመታት…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ33 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ33 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2014 ዓ.ም የ6 ወር አፈፃፀሙን ለኢፌዴሪ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና…