የሀገር ውስጥ ዜና ከ31 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሐሰተኛ ሰነድ ወደ መሃል ሀገር ሊገባ የነበረ ግምታዊ ዋጋው ከ31 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ባለፉት 6 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚው የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል – ከንቲባ ከድር ጀዋር ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ባለፉት 6 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚው የተሻለ አፈፃፀም መመዝገቡን እና ምጣኔ ሀብቱ በ2014 ዓ.ም 12 በመቶ እንደሚያድግ መገመቱን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጀዋር አስታውቀዋል። 12 በመቶ እንደሚያድግ መገመቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲው የኢትዮ-ሱዳንን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ለማጠናከር እየሠራሁ ነው አለ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢትዮ-ሱዳንን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ለማጠናከር ከሱዳን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የሱዳን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በሱዳን ከአምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 9ኛ ዓመት በዓለ ሢመት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 9ኛ አመት በዓለ ሢመት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ነው፡፡ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትረያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 9ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ጉዳዮች የሚመክረው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ÷ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ ስለሚገኙ አመራሮች እና አባሎች ለቀረቡ ጥያቄዎች ቦርዱ ምላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮልፌ አጠና ተራ ታይዋን አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታዉ ኮልፌ አጠና ተራ ታይዋን አካባቢ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ትላንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴን ገበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የበጋ መስኖ የስንዴ ልማት እንቅስቃሴን ጎበኙ። ጉብኝቱ እየተካሄደ ያለው በሐዋሳ ዙሪያና ሎካ አባያ ወረዳዎች በአርሶ አደሮችና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩስያ ወታደራዊ ኃይል የዩክሬኗን ኬርሰን ከተማ ተቆጣጠረ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩስያ ኃይል በሰባተኛ ቀኑ ወታደራዊ ዘመቻ በደቡብ ዩክሬን የምትገኘውን ኬርሰን ከተማ መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡ የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንዳስታወቀው፥ የሩስያ ጦር በጥቁር ባህር አካባቢ የምትገኘውን የኢኮኖሚ…
ቴክ ከበይነ መረብ ጋር የተቆራኙ ቁሶች ምንነት እና የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ምንድን ነው? ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ከበይነ መረብ ጋር የተቆራኙ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከበይነ መረብ የተቆራኙ ቁሶች (internet of things) በዋናነት ሴንሰሮች እና ሶፍትዌሮች የተካተቱባቸው የቁሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችን ጤና ለማሻሻል እየሰሩ ላሉ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሀ ግብር ተካሔደ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ጤና ለማሻሻል ከጤና ሚኒስቴር ጋር እየሰሩ ላሉ አጋር አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሀ ግብር ተካሔደ። በምስጋና መርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የእናቶች እና ህጻናት ዳይሬክተር ዶክተር መሰረት ዘላለም ፥ የጤናማ…