ሀገራዊ ምክክሩ ግቡን እንዲመታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገርን ከፊት ማስቀደም አለባቸው – የፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገርን ከፊት ያስቀደመ አካሄድን መከተል እንደሚጠበቅባቸው የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡
የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር አብዱልቃድር…