የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ዙሪያ በጂንካ ከተማ እየመከረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከደቡብ ክልል የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር በትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት ዙሪያ በጂንካ ከተማ ምክክር እያካሄዱ ነው፡፡ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ከደቡብ…
ስፓርት በቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ደረጃ በተሰጠው እና ትላንት ምሽት በስፔን በተካሄደው ቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም መሠረት በወንዶች 3 ሺህ ሜትር ሰለሞን ባረጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የሶማሊያ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የሶማሊያ ልዩ ልዑክ ጀምስ ስዋን ጋር ተወያይተዋል። በሶማሊያ የምርጫ ሂደት፣ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች መዳረሻ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት ተደርጓል ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች መዳረሻ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቱሪዝም ላይ ያሉ እድሎችንና ተሞክሮዎችን ለውጭ ባለሃብቶች ማስገንዘቢያ የፓናል ውይይት በዱባይ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልቃይት ጠገዴ ትግል የአማራን ትግል ቅርፅ ያስያዘ በመሆኑ የማንነት መለኪያ ተደርጎ ይወሰዳል- ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቃይት ጠገዴ ትግል የአማራን ትግል ቅርፅ ያስያዘ በመሆኑ የማንነት መለኪያ ተደርጎ ይወሰዳል ሲሊ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ከአማራ ክልል ርእሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆነው የአድዋ ድል በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ይሁን እንጂ በዓሉ በሰላም እንዳይከበር አንዳንድ የግል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአስቸጋሪ ወቅትም በውጤታማነቱ መዝለቁ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአስቸጋሪ ወቅትም በውጤታማነቱ መዝለቁ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም ለታዳጊ ሀገራት የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም ለታዳጊ ሀገራት ዘላቂ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች። የኢፌዴሪ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታሁን ጋረደው በኬንያ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬብል ስርቆት ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት አልቻልኩም- የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬብል ስርቆት የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት አለመቻሉን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ዛሬን ጨምሮ በያዝነው ወር ለሰባት ቀናት የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት አለመቻሉን ዋና ስራ አስኪያጁ አቶ መሉቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪና ሴሬኒን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል:: በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል ለረጅም ጊዜ የቆየውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው…