በጋምቤላ ክልል የውስጥና ድንበር ዘለል ወንጀሎችን በመከላከል ሰላምን ለማስጠበቅ በትኩረት እየተሰራ ነው- የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የውስጥና ድንበር ዘለል ወንጀሎችን በመከላከል ሰላምን ለማስጠበቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በአቦቦ ወረዳ የዘረፉትን የቀንድ ከብቶች በማስመለስ በታጣቂዎቹ…