የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ስርዓቱን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ስርዓቱን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ እንዳለው መኮንን÷ የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች በዓለም የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሁኔታዎች ላይ ገለፃ ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገሪቱን የኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የዓለም የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሁኔታዎችን ያማከለ ጠንካራ እና የማይበገር የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የጣሊያን የውጭ ጉዳይና አለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ማሪና ሴሬኒ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የጣሊያን መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹ ቁጥር ከ60 ሚሊየን አለፈ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹ ቁጥር ከ60 ሚሊየን ማለፉን የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ አስታወቁ፡፡ የኢትዮ- ቴሌኮም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የአድዋን ድል የሚዘክር አውደ-ርዕይ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የአድዋን ድል የሚዘክር አውደ-ርዕይ ለሕዝብ ተከፈተ። አውደ-ርዕዩ ከዛሬ የካቲት 21 እስከ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ለሕዝብ ክፍት ይሆናል ተብሏል። በአውደ-ርዕዩ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ዶሎ-አዶ ገባ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ዶሎ-አዶ ገባ፡፡ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ዶሎ-አዶ ገባ አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማዘመን እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የግብርናውንና የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማዘመን እንዲሁም ለማስተሳሰር በርካታ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሬታ ሰዋሰው እንደገለጹት÷ የግብርና ማቀነባበሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለአማራ ክልል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን በአማራ ክልል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል 15 ሚሊየን 600 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና 126ኛው የአድዋ በዓል በካርኒቫል መልክ ይከበራል – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የአድዋ ድል በዓል አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች በካርኒቫል መልክ በየአውራ ጎዳናዎች እንደሚከበር የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በህክምና ላይ የሚገኙትን ብጽዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በህክምና ላይ የሚገኙትን ብጽዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ዛሬ ጠዋት በሆስፒታል ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች “አቡነ መርቆሬዎስን ፈጣሪ…