የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ኢንስቲትዩት ኃላፊ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በዛሬው እለት ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ እና የአውሮፓ ዳይሬክተር ዶክተር ማሌ ፎፎናን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወይይት ላይ ዶክተር ፍጹም ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት የመራዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል አድርጎለታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ በ900 ሺህ ዶላር ወጪ የተገዛ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርት ፋውንዴሽን ከግሎባል ሜዲካል ኤድ ጋር በመተባበር በ900 ሺህ ዶላር ወጪ የተገዛ የተለያየ የህክምና ቁሳቁስ ለሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ለግሷል፡፡ በርክክብ መርሃ ግብሩ የክልሉ ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የምስራቅ አፍሪካ የፀረ ሙስና ተቋማት ማኅበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፀረ-ሙስና ተቋማት ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ለሦስት ቀናት በሚካሄደው ስብሰባ የኡጋንዳ፣ የሩዋንዳ፣ የደቡብ ሱዳን እና የኬኒያ ልዑካን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ከውሃ ነክ ስራዎች ግንባታ ተቋራጭ ማህበር ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ሚኒስቴሩ በስሩ የሚገነቡ የውሃ፣ የሳኒቴሽን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን የመከላከል አቅም ከ96 ከመቶ በላይ ደርሷል -ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን የመከላከል አቅሙ ከ96 ከመቶ በላይ መድረሱን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ የኤጀንሲውን የስድስት ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው ህብረተሰቡ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአኮቦ ወረዳ ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው ህብረተሰቡ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሠራ መሆኑን የወረዳዉ አስተዳደር አስታወቀ። የአኮቦ ወረዳ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል መደበኛ የልማት ሥራ ሊያሠራ የሚያስችል የሰላምና የጸጥታ ሁኔታ አለ- የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ በአንጻራዊነት የተረጋጋና ሰላም የሆነበት መደበኛ ሥራዎችን መሥራት የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩን የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው የክብር ግብዣ ዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠ/ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ በዚህ በዓል ላይ የተገኙት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከበጋ መስኖ ሥራ የተገኘው ውጤት በቀጣይ የገበያ እጥረቱን ሊሸፍን የሚችል ምርት በሀገር ውስጥ ማምረት እንደሚቻል ያሳየ ነው – አቶ መላኩ አለበል ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ ልማት እየተሠራ ያለው ሥራ በመጪዎቹ ዓመታት ሙሉ በሙሉ የገበያ እጥረቱን ሊሸፍን የሚችል ምርት በሀገር ውስጥ መመረት እንደሚቻል ያሳየ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር…