Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 11 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች የዕለት ደራሽ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ እንዲሁም ከኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ጨምሮ 11 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች የዕለት ደራሽ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን…

ካለፉት ሣምንታት ጀምሮ ሸገር ዳቦ ምርት ማቅረብ አልቻለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ወር ከ15 ቀን በላይ የዳቦ አቅርቦት መቋረጡን የሸገር ዳቦ መሸጫ ሱቆች ሠራተኞች እና ተጠቃሚዎች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናገሩ፡፡ በተለይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የዳቦ አቅርቦቱ…

በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው – ቱርክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው ስትል ቱርክ ገለጸች፡፡ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ÷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ መወሰኑን አገሪቱ…

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ለዞንና ከተማ አስተዳደሮች 17 ተሽከርካሪዎችን ለገሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ጨምሮ ለሁሉም ዞኖች እና ለአዲስ ከተሞች ፅህፈት ቤቶች የ17 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ አደረገ። የጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ግርማ የሽጥላ በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ፥…

በጋምቤላ ክልል በአውሮፓ ኅብረት የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበር የእናቶች እና ሕጻናት ጤና ማሻሻያ መረሃ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣የካቲት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጋምቤላ ክልል በአውሮፓ ኅብረት የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበር የእናቶች እና ሕጻናት ጤና ማሻሻያ መረሃ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። “ለሥርዓተ-ፆታ እኩልነት የማኅበራዊ ጤና ቁርጠኝነት” በሚል መረሃ-ግብር በክልሉ ባሉ አራት ወረዳዎች ላይ…

ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለፋብሪካ ግብዓትነትና ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መሰብሰቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። ምርቱ የተገኘው በመኸር ወቅት በአኩሪ አተር ከለማው 28 ሺህ 300…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ19 ሺህ በላይ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻቸውን ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያደረጉ 19 ሺህ 447 ጥይቶች እና ሶስት ሽጉጦች በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል ከአዲስ አበባ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር…

የጡረታ ዕድሜን ጣራ ወደ 60 ዓመት ከፍ ያደረገው አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የመንግሥት እና የግል ሠራተኞች ጡረታን ለመደንገግ በቀረበው አዋጅ ላይ በመወያየት አፀደቀ። የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ለማህበራዊ ፍትህ፣ ለኢንደስትሪ ሰላም፣…

ለተፈጥሮ ሀብት ህልውና አደገኛ የሆኑ አረሞችን ለማጥፋት የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል – የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ህልውና ላይ አደጋ የደቀኑ መጤ አረሞችን ለማጥፋት ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። በዝዋይ ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማጥፋትና…

በዞኑ አሸባሪው ህወሓት ባደረሰው ጉዳት የውሃ ሽፋኑ ከነበረው ሽፋን 10 በመቶ ዝቅ ብሏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አሸባሪው ህወሓት በውሃ ተቋማት ላይ ባደረሰው ጉዳት የውሃ ሽፋኑ ከነበረው 64 በመቶ ወደ 54 በመቶ ዝቅ ማለቱን የዞኑ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ልማት መምሪያ ገለፀ። በዞኑ አጠቃላይ 14 ሺህ 372 የውሃ ተቋማት…