የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የቡና ምርትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቡና ምርትን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በእጥፍ ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ርዕሠ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሠ መስተዳድሩ ዛሬ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፏን በማሳደግ በምግብ እህል ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት እንደሚያግዙ የዓለም ባንክና የተመድ የስራ ሀላፊዎች ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፏን በማሳደግ በምግብ እህል ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት እንደሚያግዙ የዓለም ባንክና የተመድ የስራ ሀላፊዎች ተናገሩ። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በጅማ ዞን የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታይላንድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ6 ሀገራት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ለገሰች ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይላንድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ6 ሀገራት የሚከፋፈል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብልቃጥ በላይ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መለገሷን አስታውቃለች፡፡ ድጋፉን ያጸደቀው የታይላንድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጉዳይ አስተዳደር ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ክፍለ ከተማው በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች በአንድ ጀምበር ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ባለሀብቶችን፣ አርሶ አደሮች እና የሃይማኖት አባቶችን በማስተባበር በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል በአንድ ጀምበር ከ11 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በአማራ ክልል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች 35 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም የክልሉ መንግሥት ለዓመታት የገነባው መሠረተ ልማት በአሸባሪው ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2ኛው ዙር የኮቪድ- 19 ክትባት ዘመቻ መሳካት መገናኛ ብዙኃንና አመራሮች አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በዘመቻ መልክ ለሚሰጠው የኮቪድ- 19 ክትባት የመላው ህብረተሰብ ተሳትፎ እንዲጠናከር የመገናኛ ብዙኃን እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች አስፈላጊውን ቅስቀሳና ድጋፍ እንዲያደርጉ የጤና ሚኒስቴር ጠየቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ዛሬ መጠናቀቁን የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው÷ ሥልጠናው ከፍተኛ አመራሩ የተጣለበትን ሃላፊነት በብቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙርሌ ታጣቂዎች የታገቱ ህጻናትን ለማስመለስ የፌደራል ፖሊስ ከክልሉ የጸጥታ ሃይል ጋር በመሆን በጋራ እየሰራ ይገኛል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን… ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን ዲማ ወረዳ ኡኩቡ በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ሰሞኑን ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው በገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የታገቱ ህጻናትን ለማስመለስ የፌደራል ፖሊስ ከክልሉ የጸጥታ ሃይል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን ፖሊስ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎችን አባላትና ሰብሳቢዎች ምርጫ አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባኤ በዛሬ ውሎው የምክር ቤቱን ቋሚ ኮሚቴዎች አባላትን እና ሰብሳቢዎችን ምርጫ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ምርጫውን ያጸደቀው፥ በቀረቡለት የ7 ቋሚ ኮሚቴዎች አባላት እና ሰብሳቢዎች ዝርዝር ላይ…