Fana: At a Speed of Life!

የተሻሻለ የምጥን መኖ አዘገጃጀት በአርሶ አደሩ ጓሮ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት መኖን ንጥረ ነገር ይዘት ለማሻሻል እያደረገ ባለው ጥረት የምጥን መኖ አዘገጃጀት በአርሶ አደሩ ጓሮ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገለጸ። የምጥን መኖ አዘገጃጀትን በተመለከተ ከ30 ወረዳዎች…

ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኪሚቴ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለስራ ዕድል ፈጠራው ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት አስገነዘበ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ…

በአዲስ አበባ የጤና ባለሙያዎች ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መውሰድ እንዳለባቸው ባለስልጣኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ባለሙያዎች ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (CPD) ስልጠና መውሰድ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ከጤና ሚኒስቴር በተሰጠው…

ቋሚ ሲኖዶስ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ማክሰኞ ይወያያል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር ለመወያየት ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ማክሰኞ መዛወሩን ከተማ አስተዳደሩ አስተውቋል፡፡ የዛሬውን…

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ቻይና ካምፕ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ቻይና ካምፕ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ረፋድ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን ክፍለ ከተማው አስታውቋል፡፡ የእሳት አደጋው የተነሳው በማህበር…

ኢራን አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢራን ኬይባር ሼይካን የተሰኘ አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ የረጅም ርቀት ሚሳኤሉ የኢራን ጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል መሀመድ ባገሪ እና ሌሎች ወታደራዊ ባለስልጣናት በተገኙበት ነው ይፋ…

በድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ አደሮች ኑሮ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር የድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ አደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የተሰሩ ስራዎች የ6 ወር የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ አደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም…

ከግዙፍ ደታ (ውሂብ) የሚገኘውን ጥቅም በመጠቀም የእድገት ምንጭ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግዙፍ ውሂብ የሚገኘውን ጥቅም በማወቅና በመጠቀም የእድገታችን ምንጭ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ተናገሩ። በግዙፍ ውሂብ (Big Data) እና የመረጃ ደህንነት ላይ "በኢትዮጵያ ውስጥ…

የኦሮሚያ ክልል ለአፋር ክልል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ…

በመተማ ወረዳ የ6 ዓመት ህፃን ያገቱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ዲቢኮ ቀበሌ የ6 ዓመት ህፃን ያገቱ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወረዳው ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የመተማ ወረዳ አስተዳደር የፀረ ሽምቅ ጋንታ አመራር ፶ አለቃ ባየ…