የሀገር ውስጥ ዜና በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው እና አሸባሪው የህወሓት ቡድን ስር ለወራት በቆየው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የ2014 ምርት ዘመን የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ ተጀመረ። የአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ህወሓት ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በፈጸመው ውድመትና ዘረፋ ምክንያት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሃብትና ንብረት አጥቻለሁ ሲል በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ሰዎች የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዳቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን 10 ሚሊየን ሰዎች የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዳቸውን በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ ግብረ ኃይል ዋና አስተባባሪ ገለጹ፡፡ 10 ሚሊየን ያህል ዜጎች መከተባቸውን የገለጹት አስተባባሪው÷ በቀጣይ የክትባት ዘመቻዎች እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተመራ ልዑክ ሠመራ ገባ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሃመድ እና የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን ያካተተ የልዑካን ቡድን ዛሬ ሠመራ ገብቷል፡፡ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሱዳን የወዳጅነት የባህል ምሽት በካርቱም ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሱዳን ወዳጅነት ማኅበር በሱዳን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የባህል ምሽት በካርቱም ተካሄደ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የማዕከላዊ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ” የቴሌቪዥን ድርጅት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በሊዝ ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን ማዕከል አድርጎ የተመሠረተው ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (ጂ ቲ ኤን ኤ) የቴሌቪዥን ድርጅት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በሊዝ መረከቡን አስታወቀ፡፡ ግሎባል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ከሚሰሩ ሥራዎች ጎን ለጎን በአሁኑ ወቅት ጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኅብረት፣ የበሽታዎች መከላከል ማዕከል እና ከአጋር ጅርጅቶች ጋር በመሆን የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት የሚያስችል ተግባር እየተከናወነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ዛሬ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ መድረክ ሥልጠና ተጀምሯል፡፡ አመራሩ ወቅቱ የሚጠይቀውን የአመራር ብቃትና አስተሳሰብ እንዲያጎለብትና የመረጠውን ህዝብ በትጋትና በቅንነት እንዲያገለግል ያለመ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ተሰርዞ የነበረው የ13 የአፍሪካ ሀገራት የሊዝ ውል እንዲመለስ መወሰኑን የከተማው ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ካቢኔው ከወሰናቸው ጉዳዮች መካከል የ13…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ጎንደርና ባህር ዳር አቋርጦት የነበረውን በረራ መቀጠሉን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትናንትናው እለት አጋጥሞ በነበረው አየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ መቀጠሉን ገለፀ፡፡ ስለተፈጠረው መጉላላትም አየር መንገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ…