የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ ያህል ሰዎች በነጻ ትራንስፖርት ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚ/ር ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ በላምበረት መናኸሪያ እየተሰጠ ያለውን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ዛሬ ሌሊት ላምበረት መናኸሪያ በመገኘት እየተሰጠ ያለውን የነፃ ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠ/ሚ ዐቢይ መሪነት የተገኘው ድል የጠላቶቻችንን ህልም ያመከነና ቅስም የሰበረ ነው – የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሪነት በጥምር ኃይሉ የተገኘው ድል የጠላትን ህልም ያመከነና ቅስም የሰበረ መሆኑን የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ ዘመቻ ለሕብረ ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት ለህብረ ብሔራዊነት መጠንከር ሊሰሩ ይገባል- የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ ገለፁ። ምክር ቤቱ በተሻሻለው የአሠራርና የአባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማኅበረሰብ ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መግባትን አስታኮ ከሚያደርገው የዋጋ ጭማሪ ሊታቀብ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ የከተማዋን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ከክፍለ ከተማ አመራሮች እና ባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ምክንያት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የመጽሐፍ ማሰባሰብ መርሐ ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስጦታችን ለፈረሰው ትምህርት ቤታችን" በሚል መሪ ቃል በጦርነቱ ምክንያት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የመጽሐፍ ማሰባሰብ መርሐ ግብር ዛሬ ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር፣ ጓደኝነት ለመልካምነት የበጎነት ስብስብ እና…
ስፓርት ሀዋሳ ላይ ሲደረግ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታትን ያስተናገደው የሃዋሳ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። ዛሬ ከሚደረጉ ጨዋታዎች ባህር ዳር ከነማ ከአዳማ ከነማ ጋር 9፡00 ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳንጉር ወረዳ በህወሓት ተላላኪዎችና ሽፍቶች ጫና ከአካባቢያቸው ሸሽተው የነበሩ 100 የጉምዝ ማህበረሰብ አባላት ወደ ወረዳ ማዕከል ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ህወሓት ያሠማራቸው ተላላኪዎችና ሽፍቶች የሚፈጥሩትን ጫና ሸሽተው የነበሩ 100 የጉምዝ ማህበረሰብ አባላት በዛሬው ዕለት ወደ ወረዳ ማዕከል እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ በዞኑ የሚንቀሳቀሱ የህወሓት ተላላኪ…
ቢዝነስ ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ለማስተካከል የፋይናንስ ማሻሻያዎችን አደረገች ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ያስተካክላል ያለችውን የፋይናንስ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች። ሰሞኑን የቱርክ ሊሬ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር አቅሙ መዳከሙን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ሬጂብ ታይብ ኦርዶኻን ይህን ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው የሀረሪ ክልልን ሰላምና ፀጥታ አጠናክሮ ለማስቀጠል ከምስራቅ ዕዝና ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክልሉ ያለውን ሰላምና ፀጥታ አጠናክሮ ለማስቀጠል በደጀን ከሚገኘው የምስራቅ ዕዝ እና ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ ፀጥታና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በቆቦ አካባቢ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት ከ600 በላይ ንጹሃንን ገድሏል – ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ አካባቢ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት ከ600 በላይ ንጹሃንን መግደሉንና በአንድ ቀንም 89 ንጹሃንን ገድሎ በጅምላ መቅበሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። የሟች ቤተሰቦችም አስከሬን…