የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ የተፈናቀሉ ወገኖችን የመመለስና የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኑ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስና የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ። የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ እና ደሴ ጉዳት የደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም ጊዜያዊ ቢሮ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት ቡድን ኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ላይ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለመቋቋም የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጊዜያዊ ቢሮ ከፍቷል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በአሸባሪ ቡድኑ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች የዘማቾች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች በወልመራ ወረዳ የዘማቾች እና አቅመደካማ አርሶአደሮን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቋንቋና ባህል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ÷ የሀገርን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለፀጥታ ኃይሎች እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገር በማስከበር ላይ ለሚገኙት የፀጥታ ኃይሎች እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው፥ 972 ሺህ 600 ብር የሚገመት 209 ኩንታል ኩኪስና 20 ኩንታል ተምር በዋግኽምራ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገርን ለማዳን በሚደረገው ርብርብ ስኬታማ አፈጻጸም እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገርን ለማዳን በሚደረገው ርብርብ ውስጥ ከተቋሙ የሚጠበቁ ቁልፍ ተግባራትን በአግባቡ በመወጣት ስኬታማ አፈጻጸም እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለፉት 5 ወራት ውስጥ ማስመዝገብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ እና በአፋር ክልሎች የሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረስ እየሠራሁ ነው – የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋርና አማራ ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት ሰብዓዊ ቀውስ ለደረሰባቸው ዜጎች እርዳታ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሀይድሩስ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ከተማ ተፈናቃዮችን ባስጠለሉ ትምህርት ቤቶች ሰኞ የመማር ማስተማር ስራ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ተፈናቃዮች ተጠልለውባቸው በነበሩ ትምህርት ቤቶች ከሰኞ ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንደሚቀጥል የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ፅህፈት ቤት ሀላፊ ብርሀኑ ይመር ገለጹ፡፡ ኃላፊው ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነውን ሽልማት ተቀበለ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ትልቁ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነውን በሎጂስቲክስ ዘርፍ የላቀ የሰርተፍኬት ሽልማትን ከዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ተቀበለ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰራዊቱ የሚደረገው ድጋፍ የተሰጠንን ግዳጅ በጀግንነት እንድንወጣ መነሳሳትን ይፈጥራል – ሜ/ጄ ይልማ መርዳሳ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋና አዛዡ ይህን ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አብሮ አደግ ጓደኛማቾች ያሰባሰቡትን ግምቱ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የእርድ ሰንጋዎችንና የታሸገ ውሃ ድጋፍ በአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተረከቡበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2 ቢሊየን ብር እየተገነባ ያለው የድሬዳዋ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ግንባታ 95 በመቶ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ግንባታ 95 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ባህር ትራስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን በመጪው…