የሀገር ውስጥ ዜና የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከአሸባሪው ህወሓት ዘረፋ በተረፈው ንብረት እንኳን መስራት እንዳይችል ሆኖ ወድሟል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፈጸመው ዝርፊያ በተጨማሪ በቀረው ንብረቱ እንኳን ስራ እንዳይጀምር አድርጎ አውድሞታል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ በአራት ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና በቀጣዮቹ አራት ቀናት ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲላ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ሀገርን የማዳን ዘመቻ ለተሳተፉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ሀገርን የማዳን ዘመቻ ለተሳተፉ ወገኖች የሚውል ከ580 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ዳያስፖራዎች በቂ የደህንነት ጥበቃ እንደሚደረግላቸው ጥምር የፀጥታ ኃይሉ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያለምንም የፀጥታ ችግር መንቀሳቀስ እንዲችሉ በቂ የደህንነት ጥበቃ እንደሚደረግላቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመው ጥምር የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ በ338 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እየተከናወኑ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ338 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉ 26 ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እተከናወኑ ነው ተባለ፡፡ ሁሉም ፕሮጀክቶች ያሉበትን የግንባታ ሂደት የሚገመግም ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በቆየባቸው ጊዜያት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል- የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ የአማራን ክልል በወረረበት ወቅት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱንና ዝርፊያ መፈፀሙን የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን ጣሰው ገለጹ፡፡ የአሸባሪ ቡድኑ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ኢትዮጵያ የሚላከውን ገንዘብ ለማሳደግ ቀልጣፋ የፋይናንስ ሥርዓት ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ወደ አገር ቤት የሚልከውን ገንዘብ ለማሳደግ መንግሥት ቀልጣፋ የፋይናንስ ሥርዓት መዘርጋት ይኖርበታል ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የሱዋኔ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ምሁሩ ፕሮፌሰር ሙላቱ ፍቃዱ ተናገሩ። ዳያስፖራው ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች በክልሉ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች በጥናትና ምርምር የተደገፈ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች ጥምረት ዓመታዊ ጉባኤ በሐረማያ…
ጤና በደቡብ አፍሪካ የኦሚክሮን ቫይረስ ስርጭት መቀነሱን የሀገሪቱ ተመራማሪዎች አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ አፍሪካ የኦሚክሮን ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት መጠን እየቀነሰ መሆኑን የሀገሪቱ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። የሃገሪቱ የጤና ባለሙያ ማርታ ኑኔስ፥ በደቡብ አፍሪካ አራተኛው የኮቪድ-19 ኦሚክሮን ቫይረስ በሽታ በፍተኛ ደረጃ…