Fana: At a Speed of Life!

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና ፖሊስ በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፌደራል ፖሊስ አባላት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና የድሬዳዋ ፖሊስ ግንባር ላይ እየተፋለመ ለሚገኘው ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አበረከቱ። የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት ከመንግስትና ከህዝባችን የተሰጠውን…

ከሸኔ እስከ ህወሓት የተኩስ ሩምታ በህይወት የተረፈች ነፍስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣት ሀብታም ደርበው ትባላለች፤ የወልዲያ ከተማ ነዋሪ ነች፡፡ ወጣት ሀብታም የ16 አመትና የ7ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን፥ በኦሮሚያ ክልል ከቤተሰቦቿ ጋር ትኖርበት ከነበረው አካባቢ አሸባሪው ሸኔ ባደረሰባቸው ግፍ አባቷ ‹‹ለዘር…

የኦሮሚያ ክልል ከኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩት የቱሪስት ካርታ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩት ያዘጋጀውን የቱሪስት ካርታ ለኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስረከበ፡፡ ለኢኮኖሚው ዘርፍ የዲጂታል አሰራር ትልቅ አስተዋፅኦ ያለው መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት ካርታው የሀገር ውስጥና የውጪ…

በሐረሪ ክልል በ11 ትምህርት ቤቶች አዲሱ የትምህርት ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሚገኙ 11 ትምህርት ቤቶች አዲሱ ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙኽታር ሳሊህ እንደተናገሩት አዲሱ ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ ለማስጀመር ሰፊ…

የኦሮሚያ ክልል እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የድጋፍ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ብርሀኑ ፈይሳ፥ የኦሮሚያ ክልል ከምስራቅ ሐረርጌ፣…

የትህነግ የሽብር ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ180 ትምህርት ቤቶች ላይ ዘረፉና ውድመት ፈጽሟል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ የሽብር ቡድን ወረራ ፈጽሞባቸው በነበሩ አካባቢዎች ከ150 ሺህ ተማሪ በላይ የሚያስተናግዱ 180 ትምህርት ቤቶች ላይ ዘረፉና ውድመት መፈጸሙን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ በድሉ…

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ዲስትሪክት ከ80 በላይ ትራንስፎርመር በአሸባሪው ህወሓት ተዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ዲስትሪክት ከ80 በላይ ትራንስፎርመር በአሸባሪው ህወሓት ተዘርፏል፡፡ በአማራ ክልል ከተዋቀሩ 6 ዲስትሪክቶች መካከል አንዱ የሆነው የደሴ ዲስትሪክት÷ በስሩ 23 የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት…

አሸባሪው ህወሓት የአቅስታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን የጦር ካምፕ በማድረግ ሲገለገልበት ቆይቷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ የሚገኘው የአቀስታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ ለአካባቢው ህጻናት እውቀትን እየመገበ ያሳደገውን ትምህርት ቤት በአሸባሪው ህወሓት ዝርፊያና ውድመት ደርሶበታል ሲል የአማራ ክልል ትምህርት…

በካማሺ በጸረ-ሠላም ኃይሎች ታፍነው የነበሩ 62 ሰዎች የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባካሄዱት ኦፕሬሽን ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካማሺ ዞን በካማሺ ከተማ ሄና ቀበሌ ሁሩንጉ ጎጥ በጸረ-ሠላም ኃይሎች ታፍነው የነበሩ 62 ሰዎች የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባካሄዱት አሰሳና ኦፕሬሽን ከጠላት እጅ ወጥተው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ…

ባለፉት 4 ወራት ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰሳቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ወደ አገር ቤት የሚመጡ አንድ ሚሊየን ዳያስፖራዎች…