Fana: At a Speed of Life!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ድርቧ ደበበ እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው እስካሁን…

ኢራን የባለስቲክና የክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2014(ኤፍ ቢሲ) ኢራን የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን በትናንትናው እለት ማስወንጨፏን አስታውቃለች። የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው በባህረ ሰላጤው አካባቢ በተደረገ ወታደራዊ ልምምድ ላይ የባሊስቲክ እና ክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች።…

የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ…

በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም አሁን በሀገሪቱ የተከሰተው ጦርነት…

የፓዊ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ድጋፍ ለማድረግ የህክምና ቡድን ሽኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌጁ በአሸባሪው ህወሃት አማካኝነት በተከፈተው ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት የህክምና ድጋፍ ለመስጠት ፈቃደኛ የሆኑ የሃኪሞች ቡድን ሽኝት አድርጓል። 11 አባላትን ያካተተው የህክምና ቡድን ወደ ባህር ዳር ከተማ…

ራሳቸው ባወደሙት ሆስፒታል የታከሙ ቁስለኛ የአሸባሪው ህወሃት ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሃት ወታደሮች በዘረፉት እና በአወደሙት ሆስፒታል ቁስለኛ ሆነው ታክመውበታል፡፡ በጋሸና ግንባር የዓፄ ውሃ ምሽግ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በአማራ ልዩ ሐይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ሲደመሰስ የሽብር ቡድኑ ለውጊያ…

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ ግብዓት ማሰባሰብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቶ የተለያዩ ግብዓቶችን አሰባስቧል፡፡ በይፋዊ የውይይት…

አሸባሪው ህወሓት በቆቦ ከተማ ከ120 በላይ ንጹሃንን በጅምላ ጨፍጭፏል፤ የ9 ወር ነፍሰጡርም ደፍሯል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በቆቦ ከተማ ከ120 በላይ ንጹሃንን በጅምላ መጨፍጨፉን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። አሸባሪው ህወሓት በወረራ ገብቶባቸው በነበሩ የአማራ እና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃንን በጅምላ ከመግደል…

የተጠያቂነትን ሥርዓት በማጎልበት የዕቅድ አፈፃፀም ብቃትን ማሳደግ ይገባል – ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ የተጠያቂነትን ሥርዓት በማጎልበት የዕቅድ አፈፃፀም ብቃታችንን ቀጣይነት ባለው መልኩ ማሳደግ ይገባናል ሲሉ ተናግረዋል። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት÷ በመንግስት…

ዩኒሴፍ በሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ዘርፎች የሚከናወኑ ተግባራትን ለማጠናከር ያለውን ቁርጠኝነት አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒሴፍ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በሴቶች፣ ህጻናት እና ማህበራዊ ዘርፎች የሚያደርጋቸውን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎች ለማጠናከር ያለውን ቁርጠኝነት ማረጋገጡን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ጊዜያዊ ተወካይ ጂያንፍራንኮ ሮቲጅሊያኖ በኩል…