Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ-ቴሌኮም በ”ወደ ሀገር ቤት ጥሪ” ለሚመጡ እንግዶች 51 በመቶ ቅናሽ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ቤት እንግባ ጥሪን ተቀብለው ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአገልግሎቱ ላይ እስከ 51 በመቶ ቅናሽ ለማድረግ መዘጋጀቱን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታወቀ። ድርጅቱ በፌስቡክ ገጹ ባሰፈረው መልእክት÷ ወደ…

አልማ እና ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው ጥቃት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የአማራ ልማት ማህበርና ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች ድርጅት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአማራ ልማት ማህበርን ድጋፍ የማህበሩ ዋና…

የአርዳይታ ግብርና ሙያ ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ማህበረሰብ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርዳይታ ግብርና ሙያ ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ማህበረሰብ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ከ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የስንቅ ዝግጅት እና የደም ልገሳ መርሃ ግብር በማካሄድ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የመርሃ…

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከጋሸና እስከ ወልዲያ ያሉ አካባቢዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጋሸና እስከ ወልዲያ ያሉ አካባቢዎችን ጎበኙ። በጉብኝታቸው በየከተሞቹ የደረሱ ጉዳቶችን የተመለከቱ ሲሆን÷ የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ አቡነ ኤርሚያስን…

በአሸባሪው ህወሓት የወደመው የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት የወደመው የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ባደረገው ድጋፍ ሥራ ጀምሯል፡፡ የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ሥራ ለማስጀመር ኃላፊነት የተረከበው የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ…

ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የሀይል ማከፋፈያ ጣቢያ በህወሓት ተነቅሎ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶሮ ግብር በተባለው ቦታ ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ባለ 230/33/15 ኪሎ ቮልት የሀይል ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ህወሓት ተነቅሎ ተወስዷል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የባለሙያዎች ቡድን…

አሸባሪው ወራሪ ቡድን ተደምስሶ ከጨለማ ኑሮ ነፃ ወጥተናል – የቆቦና አካባቢው ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሻባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቆቦና አካባቢው በነበረው ቆይታ በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ግፍ ሲፈጽም እንደነበር የከተማዋ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በጀግናው የወገን ጦር ተደምስሶ ከጨለማ ኑሮ ነፃ…

ለሀገራችን የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እናስቀጥላለን- በግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለወገን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ፡፡ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ በአቴንስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት…

በአማራ ክልል በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታወቀ። በመስኖ ልማቱ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የግብርና ምርምር ማዕከላት እየተሳተፉ መሆኑን…

ተቋሙ ከባለድርሻ አካላት ያሰባሰበውን 3 ሚሊየን ብር ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አብረውት ከሚሰሩት ባለድርሻ አካላት ያሰባሰበውን 3 ሚሊየን ብር በዛሬው ዕለት ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ ድጋፉ የተደረገው በህልውና ዘመቻ ላይ መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው…