Fana: At a Speed of Life!

ጎንደር ለጥምቀት በዓል የሚመጡ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጅት ጀምራለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሐመድ በውጭ ለሚኖሩ አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት እንዲገቡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በጎንደር ከተማ በሚከበረው የጥምቀት በዓል የሚታደሙ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተጀምሯል።…

ልማት ባንክ አሸባሪው ህወሓት ያደረሰውን ውድመት ለማካካስ የግብርና መሳሪያዎች በሊዝ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች ያደረሰውን ውድመት ለማካካስ በቀጣዮቹ የምርት ወቅቶች የግብርና መሳሪያዎች በሊዝ ለማቅረብ የፋይናንስ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር…

የ ’በቃ’ ዓለምአቀፍ ንቅናቄ ዘመቻ አካል የሆነው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በእየሩሳሌም እና በስፔን ባርሴሎና ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረገው የ’በቃ' ወይም '#NoMore' ዘመቻ አካል የሆነው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በእየሩሳሌም እና በስፔን ባርሴሎና ተካሄደ። በዛሬው እለት በሀገረ እስራኤል እና በእስፔን ባርሴሎና የሚገኙ የዳያስፖራ…

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላትና ቤተሰቦች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላትና ቤተሰቦች ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች አበርክተዋል፡፡ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን…

በስፔን እና በሜክሲኮ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ አገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔን በተደረገ የማላጋ ማራቶን ውድድር በሴቶች÷ አትሌት ፅግነሽ መኮንን አንደኛ፣ ያይንአበባ እጅጉ ሁለተኛ…

በጋምቤላ ክልል 1 ሺህ 48 አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመስኖ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አሸባሪውን ህወሓት እና ተላላኪዎቻቸውን ከማጥፋት ጎን ለጎን የልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። በአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት…

ጅማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ55 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አበረከቱ፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የ35 ሚሊየን ብር ድጋፍ…

የምስራቅ ሐረርጌ አርሶ አደሮች የግብርና ግብአቶች በጊዜ እንዲደርሷቸው ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌን ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ስንዴን በመስኖ ማምረታቸው አበረታች ውጤት እንዳስገኘላቸው አርሶአደሮች ተናገሩ፡፡ በወረዳው በዘንድሮው በጋ በመስኖ ልማት 500 ሄክታር መሬትን በስንዴ ለማልማት እየተሠራ ሲሆን÷ ከዚህ…

አርቲስት ታማኝ በየነና ደሳለኝ ሀይሉ ከግሎባል አሊያንስ ድርጀት ጋር በመሆን ለተፈናቃዮች 10 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስትና የማህበረሰብ አንቂው ታማኝ በየነ እና አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ ከግሎባል አሊያንስ ድርጀት ጋር በመሆን በጎንደርና አካባቢዋ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 10 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አስረክበዋል፡፡ ድጋፉ…

በአሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውንና የተለያዩ የመንግሥት መ/ቤቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ አሪዞና እና ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በአሜሪካ አሪዞና ግዛት በተደረገው የገቢ…