የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪዎቹ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የመንግሥትና የግል ተቋማትን ዘርፈዋል ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2014(ኤፍ ቢሲ) አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሸኔ ማኀበረሰቡ የሚገለገልባቸው በርካታ የመንግሥትና የግል ተቋማትን ዘርፈዋል፤ መውሰድ ያልቻሉትንም አውድመዋል ሲሉ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ሀሰን ተናገሩ። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና 89 ሺህ ዶላር የሚያወጡ 17 ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር ተበረከቱ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦስተን ግብረ ሃይል ከቦስተን የኢትዮጵያውያን ስፖርት ክለብ ጋር በመተባበር 89 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው 17 ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክለቡ በአሜሪካ ለኢትዮጵያ ኢምባሲ ያስረከቧቸው ቬንትሌተሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ለማስነሳት ያለመ ዘመቻ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብአዊነት ላይ በተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆነውን አሸባሪው ህወሓትን በውጭ በመምራት ላይ የሚገኘውን ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ለማስነሳት ያለመ ዘመቻ እየተካሄደ ነው። አገር ወዳድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የሀይቅን ሆስፒታል መልሶ ለማቋቋም ሀላፊነት መውሰዱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በአሸባሪ ቡድኑ ህወሓት ከፍተኛ ውድመትና ዝርፊያ የተፈፀመበትን የሀይቅ ሆስፒታል መልሶ ለማቋቋም ሀላፊነት መውሰዱን አስታወቀ። የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ ዶክተር ያሬድ አግደው በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ ዞን፣ በሐረሪ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶችና በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን፣ በሐረሪ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶችና በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጋሞ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምግብ ራሷን የቻለች አገር ለመፍጠር በተፋሰስ ልማትና ጥበቃ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – ግብርና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በምግብ ራሷን የቻለች አገር ለመፍጠር በተፋሰስ ልማትና ጥበቃ ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአገር አቀፍ ደረጃ የዘንድሮው የበጋ ወቅት የተፋሰስ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በበጋ መስኖ ልማት ለዘማች ቤተሰቦች እገዛ እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በበጋ መስኖ ልማት ህብረተሰቡን በማስተባበር ለዘማች ቤተሰቦች እገዛ እየተደረገ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። እስካሁን ባለው የበጋ ወቅት የዘማች ቤተሰቦች ይዞታ የሆነ 1 ሺህ ሄክታር ማሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለወደሙ ንብረቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 23 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወኃት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ማቋቋሚያ እና ለወደሙ ንብረቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 23 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤትን አንዳንድ ሀገራት ለራሳቸው የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ መጠቀማቸው እንዳሳዘናት ኢትዮጵያ ገለፀች ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤትን አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያን በተመለከተ የራሳቸውን የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ እየተጠቀሙበት ነው ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህ ሁኔታ እጅግ እንዳሳዘነውም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች ለሰራዊቱ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አምስት ወራት ለመከላከያ ሰራዊቱ፣ ልዩ ሐይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ደጀን ከመሆን ባለፈ የስንቅ እና የሞራል ድጋፍ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪወቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…