የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪዎችና መምህራን በተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች ሲሳተፉ ውለዋል-ትምህርት ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአንድ ሳምንት መደበኛ ትምህርት መቋረጡን ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎችና መምህራን በማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ እየተሳተፉ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዛሬው እለትም በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች የዘማች ቤተሰብ አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ግንባር የዘመቱ አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ የትምህርት ማህበረሰቡ የትምህርት ሚኒስቴርና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥሪን በመቀበል ነው የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የሰበሰቡት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የግንባታ ደረጃ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጎተራ ፑሽኪን፣ የቦሌ ሚካኤል ቡልቡላ እና የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጎሮ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የግንባታ ደረጃ ጎበኙ፡፡ ከንቲባዋ…
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ilrzSFOBvtQ
ስፓርት በቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ወጡ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በስፔን ቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር በውድድሩ ላይ የተሳተፉት አትሌት ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡ አትሌት ጫሉ ዴሱ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ በሆነ ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴፒ ነፍጥ ያነሱ አካላትን ወደ ሰላም ለመመለስ የሚያስችል የእርቅና የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹‹የቴፒና የአካባቢዋ ሰላም በልጆቿ ይረጋገጣል›› በሚል መሪ ሀሳብ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሰላም እጦት ከአካባቢው የተፈናቀሉና ነፍጥ ያነሱ አካላት ወደ ሰላም እንዲመለሱ የሚያስችል የእርቅ እና የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉምሩክ ኮሚሽንና የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለመከላከያ ሰራዊት ያዘጋጁትን ድጋፍ አስረከቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን እንዲሁም የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እንዲሆን ያዘጋጁትን ድጋፍ አስረክበዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን የ602 ሺህ ብር ግምት ያለው የአይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ ባደረሰው ውድመት ላይ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን ውድመት ባደረሰባቸው አካባቢዎች በግብርናው ዘርፍ የደረሰውን ኪሳራ ለማካካስ የሚያስችል ስራ ለመሥራት ከአጋር አካላት ጋር ምክክር አደረገ፡፡ በአሸባሪው ቡድን ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ አንዱአለም ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚንስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች ጋር በጋራ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰብስበዋል፡፡ አቶ ብናልፍ በዩኒቨርሲቲው መምህራን እና ሠራተኞች የተቀናጀ ሥራ መደነቃቸውን ገልጸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች አስቸኳይ ልዩ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች አስቸኳይ ልዩ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው 'ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት' በሚል መሪ ሀሳብ ነዉ እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው ላይ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…