Fana: At a Speed of Life!

መንግስት የህፃናት መቀንጨርን ለማስወገድ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፊያ ፕሮግራም ላይ ያተኮረና በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ የውይይት መድረክ በበይነ መረብ አማካይነት ተካሂዷል። "በቶኪዮ የሥነ ምግብ ዕድገት 2021 የመሪዎች የጎን ለጎን ጉባኤ"…

ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ72 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን እንዳስታወቀው ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገ ክትትል 47 ነጥብ 4…

መንግሥት ለአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግሥት የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራው ያለው ስራ አበረታች መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ። የዓለም የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓለም ለ30ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ…

የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት እና የሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር ባላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት እና የሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ያዘጋጁትን ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የገንዘብና የአይነት ድጋፍ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጂ በተገኙበት…

ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ  እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲያስቆጥሩ÷ የአርሴናልን ሁለት ጎሎች…

አሸባሪው ህወሓት በደብረሲና ከተማ የህክምና ተቋማትን ሙሉ በሙሉ አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደብረሲና ከተማ ያሉ ጤና ጣቢያዎችንና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ ማውደሙ ተገለጸ። ቡድኑ ከተቋማቱ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና መድሀኒቶችን ዘርፏል፤ መውሰድ ያልቻለውን ደግሞ ለአገልግሎት…

የጤና ሚኒስቴር የላቦራቶሪዎች ግንባታ ማስጀመሪያ የውል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍና ብድር የጤና ሚኒስቴር የላቦራቶሪዎች ግንባታ ማስጀመሪያ የውል ስምምነት ተፈራረመ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደተናገሩት የአገራችንን የጤና ስርዓት ለማሻሻል ከተቀመጡ…

አሸባሪው ህወሓት ህዝብ ጠልነቱን በተግባር አሳይቶናል – የሸዋ ሮቢት ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ህወሓት ህዝብ ጠልነቱን በተግባር አሳይቶናል ሲሉ የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ነዋሪዎቹ ቡድኑ በከተማዋ የህዝብ መገልገያ ተቋማትን እና የግለሰብ ሀብትና ንብረትን…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በአንድ ዓመት 48 ሺህ ቶን አኩሪ አተር አገበያየ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለግብርና ምርት አቀነባባሪ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እንዲያገኙ ባስቻለው ልዩ የግብይት መስኮት አገልግሎት በአንድ ዓመት 48 ሺህ ቶን አኩሪ አተር በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር አገበያይቷል፡፡ የልዩ መስኮቱ ግብይት…

ቶምፕሰን-ሄራ እና ዋርሆልም የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሊምፒክ አሸናፊዋ ጃማይካዊቷ ኢሌን ቶምፕሰን ሄራ እና ኖርዌያዊቷ ካርስተን ዋርሆልም በ2021 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመርጠዋል። ቶምፕሰን-ሄራ በአመቱ በታሪክ ከተመዘገቡ ውጤቶች ከፍተኛውን…