የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች የተውጣጣ ቡድን የልማት ሥራዎችን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር፣ የተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች እና የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተወካዮችን ያካተተ ቡድን ኢትዮጵያ እያካሄደችው ከምትገኘው የኅብረ ብሄራዊ ዘመቻ ጎን ለጎን የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን በአገሯ ለሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ አደርጋለሁ አለች ዮሐንስ ደርበው Dec 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ በደቡብ ሱዳን ለሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ የበለጠ ተቀራረቦ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን ያካሄዱት በደቡብ ሱዳን የኢፌዲሪ ባለሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘው ድል እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተካሄደው ዘመቻ በጠላት እጅ የነበሩት ዋና ዋና ቦታዎች ማለትም ደሴ፣ ኮምቦልቻ እና ባቲን ጨምሮ ሌሎችም አካባቢዎች በወገን ጦር እጅ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ በተጨማሪም ሸዋ፣ የከሚሴ ልዩ ዞን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህወሓት ወራሪ ኃይል ነፃ በመውጣታቸው መደሰታቸውን የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ከተማን ለማፍረስ ከመጣውና በጭካኔ ተግባሩ ከሚረካው ከህወሓት ወራሪ ኃይል ነፃ በመውጣታቸው መደሰታቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። በአሸባሪው ህወሓት ከተፈጸመባቸው የግፍ ወረራ ነጻ የወጡት ነዋሪዎች ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ለ1 ሚሊየን ወደ አገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊዎች የ30 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ለ1 ሚሊየን ወደ አገር ቤት” ዘመቻ ለሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ30 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ። በቅናሹ ተጠቃሚ የሚሆኑት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ 20 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ – ኬንያ ወዳጆች ማኅበር ለኢትዮጵያ ያለውን አጋርነት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኬንያ ወዳጆች ማኅበር ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ህልውና ለማፅናት የሚያደርጉትን ተጋድሎ እንደሚደግፍ ገልጿል። የማኅበሩ ሊቀመንበር እና የቀድሞ የናይሮቢ ከንቲባ ጆ አኪች ዛሬ ሚሲዮኑ ለተመደቡ አዲስ ዲፕሎማቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን በፈጸመው አሸባሪው ህወሃት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልበት ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ እንዲጣልበት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ ተጻፈ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በፈጸመውና እየፈጸመ ለሚገኘው ከባድ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ እንዲጣልበት ለአሜሪካ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቀበለ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ከ780 በላይ ተማሪዎችን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ተማሪዎቹ በአክሱም፣ መቀሌ እና አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ እየተገበረችው በምትገኘው የአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከልማት አጋሮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደው በዚህ ውይይት ላይ የፕላን እና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት በአሸባሪው ህወሓት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከቡ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ…