Fana: At a Speed of Life!

“ኢትዮጵያ ትጣራለች” በሚል መርሃ ግብር 160 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተካሄደው “ኢትዮጵያ ትጣራለች” የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ 160 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል። በዚህ ወቅትም ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 50 ሚሊየን ብር፣ ጎመጁ…

ለሠራዊቱ አጋርነታችንን ማሳየት ግዴታችን ነው – የሠመራና ሎግያ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጠላት ጋር በጀግንነት በመፋለም ህይወቱን እየገበረ እኛ ደግሞ ወገናዊ አጋርነታችንን በተግባር ማሳየት ግዴታችን ነው አሉ በአፋር ክልል የሠመራና ሎግያ ከተማ ነዋሪዎች። በከተማዋ የሚኖሩ የተለያዩ…

የሰዓት እላፊ ገደቡ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንደማይመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ባስተላለፈው መመሪያ በአንዳንድ አካባቢዎች የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ ሁሉንም አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደማይመለከት አስታውቋል። አምራች ኢንዱስትሪዎቹ አስፈላጊ የሆነ የራሳቸውን…

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚዎችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የተቋቋመው ግብረ-ሀይል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማስቻል እና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒሰቴሮች ግብረ-ሀይል ስራ ጀመረ። ግብረ-ሀይሉ ለፋና ብርካስቲንግ…

የሀይሌ ሪዞርት ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ለሀገሬ እኔም ሀይሌ ነኝ" በሚል መሪ ሃሳብ የሀዋሳ ሀይሌ ሪዞርት ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳና የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። አገር ሰላም ካልሆነች ሰርቶ ማግኘት አይቻልም ያሉት የሪዞርቱ ሰራተኞች፥ "ለአገሬ…

ለህዳሴ ግድብ በድረገጽ ከ 270 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በድረ ገጽ ከ 270 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ ተሰበሰበ፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ሐምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ድረ ገፅን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀውን…

ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት አድርሷል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥ የማህበረሰቡ…

የህንዱ ግዙፍ የመድኃኒት አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንዱ ግዙፍ መድኃኒት አምራች ዙቪየስ ላይፍሳይንስ የመድኃኒት አምራች ድርጅት ስራ አስኪያጅ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ፡፡ ውይይታቸውም÷ በቀጣይ የኢንቨስትመንት ቅደም…

በአንድ ወር በተፈፀመ ወንጀል ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል- ኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ÷ በ2014 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር በተፈፀመ የኤሌክትሪክ መሰረተ…

በቡራዩ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ እና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በከፍያለው ሽፈራ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ!…