የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለህልውና ዘመቻ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ደጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ለህልውና ዘመቻው እንዲውል ያሰባሰቡትን ድጋፍ አስረክበዋል፡፡ ድጋፉን ያስከቡት ተቋማት÷ የአዲስ አበባ ሴቶች ህጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ የሴቶች ማኅበር፣ የብልጽግና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከቻይና ጋር ያላት ግንኙነት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ማደጉን ፕሬዚዳንት ፑቲን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያዉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸዉ ከቻይና ጋር ያላት የሁለትዮሽ ግንኙነት ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ማደጉ እንዳስደሰታቸው ገለፁ። ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸዉ ባዘጋጀችው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ በቪዲዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀይላት ጣልቃ ገብነትን የመከላከሉን ስራ ምሁራን በእውቀትና ልምዳቸው እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምእራባውያን ጫና እና የምሁራን ሚና" በሚል ሃሳብ በመዲናዋ የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን÷ ኢትዮጵያን የሚያቆም እና የሚያስቀጥል ተግባር ተባብረን እንስራ ሲሉ ምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በውይይቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሌራ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ስነስርዓት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት ከዓለም አቀፍ የክትባት ኢንስቲቲዩት፣ ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲቲዩትና ሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ኮሌራ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮጀክትን አስጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ታክሲ አሽከርካሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከ11 ሺህ በላይ የባለ ሶስት እግር የታክሲዎችና ተባባሪ ታክሲ አሽከርካሪዎች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሰባሰቡትን ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ለአገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ። የታክሲ አሽከርካሪዎቹ ተወካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የወርቅ ጥፍጥፎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊው የገበያ ዋጋ 12 ሚሊየን 350 ሺህ ብር የሚያወጡ እና በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ አምስት የወርቅ ጥፍጥፎች በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የወርቅ ጥፍጥፎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ8ኛው የቻይና አፍሪካ የትብብር የሚኒስትሮች ፎረም ላይ ተሳተፈች ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ8ኛው የቻይና አፍሪካ የትብብር የሚኒስትሮች ፎረም ላይ ተሳተፈች። በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው ፎረም ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ ልዑክ ተሳትፏል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ ብር እስኪቀረኝ የመከላከያ ሰራዊቱንና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎችን እደግፋለሁ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንድ ብር እስኪቀረኝ ድረስ የአገር መከላከያ ሰራዊቱንና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎችን እደግፋለሁ” ሲሉ ባለሀብቷ ወይዘሮ ትልቅሰው ገዳሙ ገለጹ። ወይዘሮ ትልቅሰው ገዳሙ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ በመቀበል ግንባር ተገኝተው ለጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ አገራትን የገንዘብ ኖቶች ሊያባዙ የነበሩ ሰዎችእ በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዪ አገራትን የገንዘብ ኖቶች ለማባዛት በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አንድ ካሜሮናዊ እና አንድ ኮቲዲቯራዊ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያን እንደ አገር መቀጠል ማዕከል ባደረገ መልኩ ሊሰሩ ይገባል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና ተቋማት አሁን አገር ከገባችበት ችግር አንጻር የጋዜጠኝነትን መርሆዎች ባከበረ እና የኢትዮጵያን እንደ አገር መቀጠል ማዕከል ባደረገ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ…