የኢትዮጵያና የቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ይበልጥ ይጠናከራል -አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሁሉን አቀፍ የሆነው የኢትዮጵያና የቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት ዲጂታል ኢኮኖሚን ጨምሮ በአዳዲስ የትብብር መስኮች ይበልጥ እንደሚጠናከር የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ።
ሚኒስትሩ በሴኔጋል መዲና ዳካር ሕዳር 20 እና 21 ቀን…