የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን እየተከናወነ ያለው የግብርና ስራ አበረታች ነው – አቶ አብዱረህማ አብደላ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዞኑ እየተከናወነ ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አብዱረህማ አብደላ ተናገሩ፡፡ በአቶ አብዱረህማ አብደላ የተመራ ልዑክ በዞኑ ቀርሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አሰባሰቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአውስትራሊያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተቋቋመው ‘ሴቭ ኢትዮጵያ’ አስተባባሪነት በተዘጋጀ የበይነ መረብ መድረክ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ 178 ሺህ የአውስትራሊያ ዶላር ተሰበሰበ፡፡ በበይነ መረብ መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዘማች ቤተሰቦች ሰብል የመሰብሰብ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅና የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል የመሰብሰብ ሥራ በማከናወን አጋርነታቸውን አሳይተዋል፡፡ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሰበሀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች ማህበር የመድሀኒት አልባሳት እና የምግብ ግብአት ለወገን ጦር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች ማህበር የመድሀኒት አልባሳት እና የምግብ ግብአት ለወገን ጦር ድጋፍ አድረጓል ድጋፉ 2.5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው ለወገን ጦር የሚውል እንደሆነም ተገልጿል። ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊት እና ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የመንግስት ልዑካን ቡድን ሀርጌሳ ገባ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን ሃርጌሳ ገባ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ÷ ልዑካን ቡድኑ ከሶማሌላንድ መንግሥት ጋር በጸጥታ፣ በንግድ ትስስርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ-ጂቡቲ መስመር የአሸባሪው የህወሓት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጂቡቲ ዋና መስመር የህወሓት የሽብር ቡድንን አገር የማፍረስ እኩይ አላማ ለማሳካት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር በመዋል ላይ መሆናቸውን በሚሌ ጉምሩክና አካባቢው ለግዳጅ የተሰማሩ የመከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሮሚያ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ሰንጋዎችን አስረከበ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ የድጋፍ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ብርሃኑ ፈይሳ ክልሉ ከሁሉም ዞኖች የተውጣጡ 1 ሺህ 100 የእርድ ሰንጋዎች ድጋፍ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ እስካሁን ድረስ በተደረጉ ዙሮችም ከ340 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓን አፍሪካኒዝም መሠረቱ ኢትዮጵያኒዝም ነው – አስናቀ ሲሳይ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካኒዝም መሠረቱ ኢትዮጵያኒዝም ነዉ ሲሉ የአፍሪካ እና መካከለኛዉ ምስራቅ ጉዳዮች ተመራማሪ አስናቀ ሲሳይ ገለጹ። የዛሬውን የአውሮፓ ኅብረት የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ የወለደው ምዕራባዊያኑ በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ የደረሱበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ ከተማ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ከ4 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በቡራዩ ከተማ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ 4 ሺህ 341 ሕገ-ወጥ ጥይት መያዙን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። ጥይቱ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት ክትትል ገፈርሳ ኖኖ በተባለ ስፍራ መያዙን ከቢሮው ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከፍተኛ መጠን ያለው አደንዛዥ ዕፅ ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከፍተኛ መጠን ያለው አደንዛዥ ዕፅ ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው አባል የሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር…