የሀገር ውስጥ ዜና የለገዳዲ ክፍል ሁለት ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ፕሮጀክት በዚህ በጀት አመት ይጠናቀቃል ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለገዳዲ ክፍል ሁለት ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ፕሮጀክት በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዮብ ውሃ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን በዚህ በጀት አመት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዲኦ ዞን ነዋሪዎች ለአምስተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻው ስንቅ አዘጋጁ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ዞን እናቶች ለአምስተኛ ጊዜ በህልውና ዘመቻው እየተሳተፉ ላሉ ጀግኖች ግምቱ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ስንቅ አዘጋጁ፡፡ የህይወት መስዋዕትነት የሚከፍለውን የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የተለያዩ የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕዝቡና በጸጥታ አካላት ቅንጅት እየተገኘ ላለው ድል መንግሥት ምስጋና ያቀርባል -ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝቡና በጸጥታ አካላት የተቀናጀ ርብርብ እየተገኘ ላለው ድል መንግሥት ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዘሬ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የሃይማኖት አባቶችን በመግደል ፋሺስታዊነቱን አረጋግጧል ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሃይማኖት አባቶችን በመግደል ፋሺስታዊነቱን አረጋግጧል ሲሉ የሀረሪ ክልል የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። የሃይማኖት አባቶቹ ፅንፈኛው ህወሓት የዚያድ ባሬ ወራሪ ሃይል ያልሰራውን ተግባር በወገን ላይ በመፈፀም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የውጭ ጣልቃ ገብነትን አጥብቃ እንደምትቀወም የሀገሪቱ ኮሚኒስት ፓርቲ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና የውጭ ጣልቃ ገብነትን አጥብቃ እንደምተቃዎም የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በድጋሜ አስታወቀ። በፕሬዚደንት ዥ ዥፒንግ የሚመራዉ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ 19 ኛውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዋና ከተማዋ ቤጂንግ ከህዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና ፀጥታን ከመጠበቅ ጎን ለጎን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራና የክልሉን ካቢኔ ያካተተ ልዑክ በሸቤሌ ዞን የመስክ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ በዞኑ በተለይም በቤር አኖ ወረዳ የዋቢ ሸቤሌ ወንዝን በመጠቀም በመስኖ የለማ 475 ሄክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሰዎች በማንነታቸው እየታሰሩ ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሃሰተኛ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ብሄር ተኮር የሆነ እስር እየተካሄደ ነው ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። አምባሳደር ሬድዋን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአልጄዚራ ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ በማይጠብሪ ግንባር ለሚዋደቁ ጀግኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከ530 ሺህ ብር በላይ ግምት የሚያወጡ 27 በሬዎችን በማይጠብሪ ግንባር ለሚዋደቁ ጀግኖች ድጋፍ አደረገ። አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙ የወገን ጦር ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሰላ ከተማ በህገ ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የንግድ ስራ ሲያከናውኑ በተገኙ 240 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ። የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገነሞ ነገዎ እንደገለፁት፥ 160 የንግድ ተቋማት በህገ ወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኮቪድ19 ክትባት ሊሰጥ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከህዳር 10 እስከ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኮቪድ-19 ክትባት እንደሚያገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ በወላይታ ሶዶ…