የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ጫና በጋራ መከላከል ይገባል – የዳያስፖራ ኤጀንሲ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ÷ በኢስታንቡል በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስተባባሪነት በቱርክ የሚገኘው የአፍሪካ የትብብርና የትምህርት ማዕከል ባዘጋጀው መድረክ ለሚዲያ እና ቲንክ ታንክ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ለ5ኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበበ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገለ ላለው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአምስተኛ ጊዜ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ ለአምስኛ ዙር በተደረገዉ ድጋፍ÷ ከ 14 ሚሊየን ብር በላይ ብር በመከላከያ…
Uncategorized ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበበ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገለ ላለው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአምስተኛ ጊዜ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ ለአምስኛ ዙር በተደረገዉ ድጋፍ÷ ከ 14 ሚሊየን ብር በላይ ብር በመከላከያ አካውንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁስ ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ከተማ ፖሊስ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ እጽን ጨምሮ የተለያዩ መታወቂያዎችና የባንክ ደብተሮችን መያዙን አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው 2ኛ ዙር ድጋፍ ለማድረግ ወደ ተግባር መግባቱን ኮሚቴው ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገሉ ላሉ የጸታ አካላት በሁለተኛ ዙር ድጋፍ ከ 5 ሚሊየን 286 ሺህ ብር በላይ ለመሰብሰብ ወደተግባር መግባቱን የመተከል ዞን ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። የገቢ አሰባሰቡ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምዕራባውያንና ሚዲያዎቻቸው በኢትዮጵያ ላይ የሚያስተጋቡት መረጃ የተዛባ ነው – ሚሲዮናውያን ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን እና ሚዲያዎቻቸው በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የያዙት አቋም እና የሚያስተላልፉት ዘገባ ከእዉነት የራቀ ነዉ ሲሉ ከአሜሪካ የመጡ ሚሲዮናውያን ገለጹ፡፡ የአሜሪካ ዜጐች አርባ ምንጭ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ባርነትን የሚሸከም ጫንቃ የለንም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያ ባርነት ለመሸከም የተዘጋጀ ጫንቃ የለንም ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የጀመርነው ትግል የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስጠብቆ ለማስቀጠል በቆሙ እና እስከወዲያኛው ስንዴ እየተሰፈረላት፣ እጇ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የጂቡቲን መስመር ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ ቅዠት ሆኗል – ዶ/ር አለሙ ስሜ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ የጂቡቲን መስመር ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ በአፋር ልጆች ተጋድሎ ቅዠት ሆኖ ቀርቶበታል ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶ/ር አለሙ ስሜ ገለጹ። በአፋር ክልል የፈንቲረሱ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕቀቡ አጥቂውን ትቶ ተጠቂው ላይ በትር ማሳረፍ ነው – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ኢትዮጵያ አወገዘች፡፡ በኤርትራ መንግሥት እና በአንዳንድ አመራሮች ላይ አሜሪካ የጣለችው ማዕቀብ አግባብ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ገለጸ፡፡ ማእቀቡ አጥቂውን ትቶ ተጠቂው…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ ሃገራት ኢትዮጵያን ለማዳከም በታቀደ መልኩ እየሰሩ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያን በሁሉም ዘርፍ ለማዳከም በታቀደ መልኩ ጫና እያሳደሩ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሀገራቱ በተጠና መልኩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና እያሳደሩ መሆኑን ነው…