የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ሉአላዊነት የአንድ አገር ብሄራዊ ሉአላዊነት ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ለማልማት የያዘችው አቋም በቴክኖሎጂው ዘርፍ ነፃ ሀገር መሆኗን ያሳየ ነው ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ÷ የዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰብስበዋል። በዩኒቨርሲቲው የግብርና እና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጀጃ ባህሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህልውና ዘመቻው መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በህልውና ዘመቻው የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል የድጋፍ ሰልፍ በዳውሮ ዞን ተርጫ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የተርጫ ከተማ ነዋሪዎች የአሸባሪው ህወሓት እኩይ ተግባራትን አውግዘዋል፡፡ በሰልፉ በተርጫ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለተፈናቃዮች የ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ ድርጅት በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር በኩል ለወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝገባ በቀጣይ አንድ ሳምንት ለመጨረሻ ጊዜ እንደሚካሄድ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የደቡብ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመሰረተ ልማት እና የኃይል ስርቆት ተፈጽሟል ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመሰረተ ልማት እና የኃይል ስርቆት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በአገልግሎቱ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ…
ስፓርት አስቶንቪላ ስቲቨን ጄራርድን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ ዲን ስሚዝን ካባረሩ በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ፍለጋ ላይ ቆይተዋል። በዛሬው እለትም የቀድሞውን የሊቨርፑል አማካይ ስቲቨን ጄራርድ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ የስኮትላንዱ ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ሁሪያ አሊ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ገለፁ፡፡ "በቴክኖሎጂ ሃያል ለመሆን የኢትዮጵያ ጉዞ" በሚል በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ብታልፍም ብልፅግናዋን ከማረጋገጥ ወደ ኋላ አትልም- ዶ/ር ፍፁም አሰፋ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በየትኛውም አይነት ችግር ውስጥ ብታልፍም ልማት እና ብልፅግናዋን ከማረጋገጥ ወደ ኋላ እንደማትል የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አርማውን ቀየረ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን ተቋማዊ አርማ መቀየሩን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል አስፋው ማመጫ አስታወቁ። ጄኔራል ተቋሙ ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት…