Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በውሸት ዘመቻ ያሰቡትን ማሳካት አልቻሉም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ጉዳይ በተመለከተ ትልልቅ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ተመሳሳይ በሆነ መልኩ የውሸት መረጃዎችን በማሰራጨት ዘመቻ ቢያካሂዱም ያሰቡትን ማሳካት እንዳልቻሉ አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

የጀርመኗ ሄሰን ግዛት ነዋሪዎች ኮሮና ቢጠፋም መጨባበጥ የለም ብለዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናውያን ኮሮና ቫይረስ ቢጠፋ እንኳን መጨባበጥና መተቃቀፍ እንደሚያቆሙ ለራሳቸው ቃል መግባታቸውን ገለፁ። በጀርመን ሄሰን ግዛት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ…

ሴት የመንግስት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ስንቅ እያዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሴት የመንግስት ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት የሚሆን ስንቅ በማዘጋጀት ላይ ናቸው፡፡ በስንቅ ዝግጅቱ  ከሁሉም መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ ሴት የመንግስት ሰራተኞችና ከፍተኛ የስራ…

በድሬዳዋ ማንኛውም አካል የጦር መሳሪያውን እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልከቶ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። ማንኛውም በድሬዳዋ ከተማ እና ገጠር ውስጥ የሚገኝ ግለሰብ ፣ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅትና መስሪያ ቤት በእጁ የሚገኘውን የጦር መሳሪያ ፍቃድ ቢኖረውም…

አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ እየሞከሩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ ቢሞክሩም፤ በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የተመሠረተውን ክብርና አንድነት መቼም ሊነኩት አይቻላቸውም ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ምክንያቱም እኛ በከፍታ፣ በጽናትና በአንድነት ለኢትዮጵያ…

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው 143 ሚሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ አስተዳደሩ ለህልውና ዘመቻው የሚውል 200 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ ወ/ሮ ብርሃን ንጉሴ ገለጹ፡፡ …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ያወጣው የሽብርተኛው የህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት በሰው ዘር ሁሉ ሊወገዝ ይገባል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 01 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ያወጣው የሽብርተኛው የህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት የሰው ዘር ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ለሰው ዘር ሕይወት ጠላት የሆነው የህወሓት የሽብር ቡድን ከዚህ…

በኢትዮጵያ የአርሜኒያ አምባሳደር አርቴም አዝናውሪያን ለስራ ጉብኝት ድሬዳዋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሩን የድሬዳዋ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እና የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ሚካኤል እንዳለ ድሬዳዋ አለም አቀፍ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። አርመናውያን ከድሬዳዋ ጋር…

ከ4 ሚሊየን ብር በላይ በሚገመት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ተፈጽሟል – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደቡብ ሪጂን ባለፉት ሦስት ወራት ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኤሌትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ስርቆት መፈጸሙ ተገለጸ። በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ…

የፋሲል እና የባህር ዳር እግር ኳስ ክለቦች ደጋፊዎች ለተፈናቃዮች 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲል እና ባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ደጋፊዎች ''እኔ አለሁ ለወገኔ'' በሚል መሪ ሀሳብ ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበትን ድጋፍ አስረከቡ። የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው አባል…