የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ የተጀመረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ መሰጠት የተጀመረው የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ቀንን አስመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም÷ ፈተናው በሰላማዊ መንገድ መከናወኑን ገልጸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሁለት የጠላት ኢላማዎች በአየር ሃይል ተመቱ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በራያና ሃጂ ሜዳ (ኪሊዋ) የሚገኙ የህወሓት የሽብር ቡድን ማሰልጠኛዎች በአየር ኃይል መመታታቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንደተመላከተው÷ በራያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችንን በማጠናከር የሕወሓትና ሸኔን ሴራ እናከሽፋለን – የጎፋ ዞን ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎፋ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ሕወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም ጀግናውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር ጌትነት በጋሻው “ኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ያላትና የጥቁር…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ም/ቤት ኮማንድ ፖስት የጦር መሣሪያዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ መልዕክት አውጥቷል፡፡ የኮማንድ ፖስቱ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1ኛ. ከዛሬ ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 5…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ከተማ ህወሓትና ቅጥረኞቹን የሚያወግዝ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሽባሪውን ህወሓትና ቅጥረኞቹን የሚያወግዝ እንዲሁም መንግሥት ሀገር ለማዳን የጀመረውን የህግ ማስከበር ዘመቻ የሚደግፍ ሰልፍ ነገ በአሶሳ ከተማ እንደሚካሄድ የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ያለምንም የፀጥታ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ተግባራዊ የሚደረጉ ክልከላዎች ይፋ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መምሪያ የሚተላለፉ መመሪያወች እንደተጠበቁ ሆነው÷ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት በክልሉ ውስጥ ተግባራዊ የሚደረጉየክልከላ መመሪያዎች አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የውጭ ጣልቃ ገብነትን እቃወማለሁ – ደቡብ ሱዳን ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚደረግ የውጭ ጣልቃገብነትን እንደማትደግፍ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ሞርጋን ተናገሩ። በዓለም ታሪክ ውስጥ ቀደምት ሀገር መሆኗን የጠቆሙት አምባሳደሩ÷ ችግሮቿንም በራሷ…
የሀገር ውስጥ ዜና አባቶቻችን አልተንበረከኩም፤ እኛም አንንበረከክም – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የአዲስ አበባ ነዋሪ ዓለም በኢትዮጵያ ላይ ለሚቃጣው ፀረ ሉዓላዊነት አካሄድ በአንድነት ማውገዝ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ አዲስአበባ ተከባለች ለሚሉ ሀይሎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ህውሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በነገው እለት አሸባሪዎቹ ህውሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊትንና ሌሎች የፀጥታ ሃይሎችን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሄኖክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ኃይል በተባበረ ክንድ መቅበር ይገባል- በአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አሸባሪውን ኃይል በተባበረ ክንድ መቅበር ይገባል- በአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በአዲስ አበባ ከተማ…