Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ሕዝብ የመረጠውን መንግሥት እውቅና ለመንፈግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ የጣለው ማዕቀብ በሕዝብ ይሁንታ ወደ ሥልጣን የመጣውን መንግሥት እውቅና ለመንፈግ መሆኑን ዓለም ዓቀፍ የፖለቲካል ኢኮኖሚና ደህንነት ምሁራን ተናገሩ። አሜሪካ ኢትዮጵያን በተመለከተ የምታራምደው…

ህውሓት ባለበት እንዲጠፋ ማድረግ ከክልሉ ህዝብ ይጠበቃል- የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህውሓት ቡድን ዳግም ማንሰራራት እንዳይችልና ባለበት እንዲጠፋ ማድረግ ከመላው የክልሉ ህዝብ ይጠበቃል ሲሉ የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ህወሓት የኢትዮጵያ ህዝብን የመበቀልና…

በመዲናዋ ነገ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድንን የሚያወግዝ እና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመግለፅ ነገ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የሚካሄድ መሆኑን ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል፡፡…

ከ28 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማእከላዊ ገበያ እንደሚቀርብ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የምርት ዘመን ከ28 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማእከላዊ ገበያ እንደሚቀርብ የቤንች ሸኮ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት መምሪያ ገለጸ፡፡ በአሁኑ ወቅት በዞኑ የቡና ምርት የመሰብሰብ ስራ ተጠናክሮ የቀጠሉን…

በመዲናዋ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በነገው ዕለት አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር ህልውናና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን ለመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ…

ፖሊስ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ለሽብር ተግባራት ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ለተለያዩ የሽብር ተግባራት ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን ገለፀ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 208 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ መጀመሩንም ፖሊስ ገልጿል፡፡…

በመዲናዋ የሽብር ቡድኑን በሚደግፉ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአሸባሪውን ቡድን በገንዘብ፣ በፕሮፖጋንዳ እና በተለያየ መንገድ የሚደግፉ አካላት ላይ ጠንካራ ቁጥጥር እና ክትትል እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ኮሚሽኑ ከሌሎች…

የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሁለተኛ ዙር ይሰጣል ተባለ

አዲ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሁለተኛ ዙር እንደሚሰጥ የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከ600 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከ2ሺህ በላይ…

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለህልዉና ዘመቻዉ ከ 121 ሚልየን ብር በላይ ግምት ያለው የጥሬ ገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ። በሁለተኛው ዙር የህልውና ዘመቻ የድጋፍ ማሰባሰብ ሂደት 69 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡን…

የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ የሀገር መከላከያ ሰራዊት 20 ሚሊየን ብር ለመለገስ ቃል ገቡ። የንግዱ ማህበረሰብ ድጋፍ ለማድረግ ቃ የገቡት ዛሬ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ጋር በአገራዊ…